ዘመናዊ ሶፋ ዋጋ በአዲስ አበባ በ2016 በተመጣጣኝ ዋጋ በዛፍሮ ፈርኒቸር

Описание к видео ዘመናዊ ሶፋ ዋጋ በአዲስ አበባ በ2016 በተመጣጣኝ ዋጋ በዛፍሮ ፈርኒቸር

የሶፍ ምርቶችን እና ይምግብ ጠረዼዛ ዋጋዎችን በዛፍሮ ፈርኒቸር በመገኘት ዋጋቸውና ጥራታቸውን ተመልክተናል ባየነውም መሰረት በጣም ውብ እና ጥራቱን የጠበቁ ምርቶች ናቸው የ 3 አመት ዋስትና አላቸው እየሄዳቹ እንድትሸምቱ እናበረታታለን በነበረን ቆይታ ተደስተን እና ተመልካቾቻችንን የሚመጥን ስራ እንደስራን አይተናል የእናንተን ሀሳብና አስተያየትም አስቀምጡልን::

Комментарии

Информация по комментариям в разработке