ከምሽቱ

Описание к видео ከምሽቱ

🎤: የአሜሪካ ድምፅ የቀጥታ ሥርጭት
ሰኔ 26/2016 ዓ.ም
📜 የዕለቱ መሰናዶዎች
🎙 00:00 መግቢያ
🎙 01:17 የዐለም ዜናዎች
🎙 10:22 “የመንግሥት ኀይሎች በዐማራ ክልል የጤና ተቋማት ላይ ከጦር ወንጀል የሚቆጠር ጥቃት አድርሰዋል” - ሂውማን ራይት ዋች
🎙 21:43 በማረቆ ልዩ ወረዳ በቀጠለው ጥቃት ተጨማሪ አራት ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ
🎙 27:13 ሱዳናውያን ስደተኞችን በዐማራ ክልል የማዛወር ጥረትን አሜሪካ እንደምትደገፍ ገለጸች
🎙 33:43 በኢትዮጵያ በግጭትና የተፈጥሮ አደጋ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ሕፃናት ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ

Комментарии

Информация по комментариям в разработке