የወሎ ቴርሸሪ ሆስፒታል ለምን እውን መሆን ሳይችል ቀረ? Etv | Ethiopia | News zena

Описание к видео የወሎ ቴርሸሪ ሆስፒታል ለምን እውን መሆን ሳይችል ቀረ? Etv | Ethiopia | News zena

የነገው "አዲስ ቀን" የኢቢሲ የዜና ሾው በ"የሀገር ጉዳይ" ዝግጅቱ ከ14 ዓመታት በፊት ግንባታው የተጀመረውና በርካቶች ተስፋ ያደረጉበት የወሎ ቴርሸሪ ሆስፒታል "ለምን መሆን ሳይችል ቀረ?" ሲል ይጠይቃል።

የሆስፒታሉ ግንባታ ለምን ተጓተተ? የተሰበሰበው ገንዘብ ለምን ለታለመለት ዓላማ ሳይውል ቀረ? በዚህ ሂደት ተጠያቂዎቹ እነማን ናቸው? በቀጣይስ መፍትሄው ምን ሊሆን ይገባል? የሚሉ ጥያቄዎችን ለሚመለከታቸው አካላት በማንሳት ምላሽና ማብራሪያ ያሰጣል፤ ለመፍትሄው ይሰራል።

በተጨማሪም በነገው የ"አዲስ ቀን" ዝግጅት የዶትስትሪም፣ የጠዋት ገበያ፣ የስፖርትና ዓለም አቀፍ ጉዳይ ትንታኔዎችና ሌሎች ዝግጅቶች ይቀርባሉ።

ነገ ከጠዋቱ 1 ሰዓት እስከ 3 ሰዓት፣ በአዲስ ቀን፣ በኢቲቪ ዜና ቻናል እንገናኝ።#ebc #etv #ebcnews #EBCTelevision #etvnews #EBCቲቪ #ኢቢሲ #ኢቲቪ #EBCNewsUpdate #ethiopiatoday #BreakingNewsEBC
#የኢቢሲማስታወቂያ #አሁን #ሰበርዜና #ethiopianpolitics #ዛሬ #today #EBCJournalism #ፖለቲካናዜና #ethiopiangovernment #EBCGovernmentUpdate #GovernmentNewsEBC #ethiopiadevelopment #EthiopianPolicy #የመንግስትእቅዶች #የመንግስትስራዎች #ethiopianeconomy #የኢትዮጵያኢኮኖሚ #ማኅበራዊእድገት #ethiopianparliament #EthiopianMinistries #pm #office #OfficeofthePrimeMinister-Ethiopia

Комментарии

Информация по комментариям в разработке