Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть ተወዳጁ የእጥንትና መገጣጠሚያ ቀዶ ሀኪም፣ ተመራማሪና መምህር | ፕሮፌሰር ብሩክ ላምቢሶ S1 EP6

  • MindseTube
  • 2025-03-20
  • 80641
ተወዳጁ የእጥንትና መገጣጠሚያ ቀዶ ሀኪም፣ ተመራማሪና መምህር | ፕሮፌሰር ብሩክ ላምቢሶ S1 EP6
  • ok logo

Скачать ተወዳጁ የእጥንትና መገጣጠሚያ ቀዶ ሀኪም፣ ተመራማሪና መምህር | ፕሮፌሰር ብሩክ ላምቢሶ S1 EP6 бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно ተወዳጁ የእጥንትና መገጣጠሚያ ቀዶ ሀኪም፣ ተመራማሪና መምህር | ፕሮፌሰር ብሩክ ላምቢሶ S1 EP6 или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку ተወዳጁ የእጥንትና መገጣጠሚያ ቀዶ ሀኪም፣ ተመራማሪና መምህር | ፕሮፌሰር ብሩክ ላምቢሶ S1 EP6 бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео ተወዳጁ የእጥንትና መገጣጠሚያ ቀዶ ሀኪም፣ ተመራማሪና መምህር | ፕሮፌሰር ብሩክ ላምቢሶ S1 EP6

ከ20 ዓመታት በላይ ልምድ ካላቸው የአጥንት እና መገጣጠሚያ ህክምና ባለሙያ፣ መምህር እና ተመራማሪ ፕሮፌሰር ብሩክ ላምቢሶ ጋር ያደረግነው ቆይታ እነሆ።

ፕሮፌሰሩ በሺህዎች የሚቆጠሩ ዋና ዋና የአጥንት ቀዶ ጥገናዎችን ሰርተዋል። ከእነዚህ መካከል የ 16 ዓመት ልጃገረድ ከጥገኛ መንትያዋ (parasitic twin) የለየ የቀዶ ሕክምና ቡድን በመምራት - በኢትዮጵያ በዓይነቱ የመጀመሪያውን ቀዶ ጥገና ከሌሎች እንጋፋ የሙያ አጋሮቻቸው ጋር በመሆን አከናወነዋል ።

ከቀዶ ጥገና ክፍል ባለፈ፣ ፕሮፌሰር ብሩክ የሕክምና ተደራሽነት ለማስፋት ባለው ቁርጠኛነት በገጠሪቱ ኢትዮጵያ ያሉ የቀዶ ሕክምና ፕሮጀክቶች ውስጥ በንቃት ይሳተፋሉ።ከኢትዮጵያ የአጥንት ህክምና እና ትራማቶሎጂ ማህበር (ESOT) እና ከፌዴራል ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ጋር በመተባበርም እጅግ አስፈላጊ እና ሕይወት አድን የሆኑ ቀዶ ጥገናዎች አከናውነዋል።

በአሁኑ ጊዜ የጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የአጥንት ህክምና ክፍል ሃላፊና የሕክምና ትምህርት ክፍል አስተባባሪ ሲሆኑ ፣ በህክምና ሥነ ምግባር የታነጸ፣ ባለሙያነት እና መሪነት የተላበሰ ቀጣይ ትውልድ የቀዶ ህክምና ባለሙያዎችን በማስተማርና በመቅረጽ ላይ ከፍተኛ አሻራቸውን ያኖሩ ያሉ መምህር ናቸው።

🎙️የፕሮፌሰር ብሩክን የኋላ ታሪክና ልምድ፣ አስተዳደጋቸውን ፣ ተጽዕኖ ያሳደሩባቸውን ሰዎችና ክስተቶች፣ እንዲሁም ሙያዊ ግንዛቤያቸውን የሚቃኘውን ይህንን አጓጊ ውይይት አቅርበናል --- ይከታተሉ።

አስተያይትዎን COMMENT በማድረግ ያጋሩን --- ቻናላችንን ለሌሎች SHARE በማድረግ ያጋሩ፤ የፖድካስታችን ተከታታይ ለመሆን ደግሞ SUBSCIBE ያድርጉ።

እናመስግናለን።

...

Join us for an inspiring conversation with Prof. Biruk Lambisso, a renowned orthopedic surgeon, professor, and healthcare visionary with over 20 years of experience. He has performed thousands of major orthopedic surgeries, including his work leading the surgical team that separated a teenage girl from a parasitic twin – the first surgery of its kind in Ethiopia.

Beyond the operating room, Prof. Biruk is dedicated to expanding healthcare accessibility. He actively participates in surgical outreach programs across rural Ethiopia, collaborating with the Ethiopian Society of Orthopedics & Traumatology (ESOT) and the Federal Ministry of Health to bring life-changing treatments to those in need.

A true leader in his field, Prof. Biruk currently serves as the Head of the Orthopedics Wing and Coordinator of the Medical Education Department at Black Lion Hospital, where his focus on medical ethics, professionalism, and leadership is shaping the next generation of surgeons.

🎙️ Tune in to this episode for an engaging conversation as we get to know Prof. Biruk Lambisso—his upbringing, the experiences that shaped him, and the impactful work he is devoted to!

Let us know what you think by leaving a COMMENT. SHARE our channel, and SUBSCRIBE to the podcast series.

Thank you!

------------------------------------------------------------------------------------------------

ምዕራፎች

00:00:00 መግቢያ
00:51 እንግዳ ማስተዋወቅ እና መግቢያ
04:15 የልጅነት ጊዜ: ዱራሜ ፣ ሻሸመኔ
13:44 የሜዲካል ትምህርት እና የጎንደር ትዝታዎች
15:46 በኢትዮጵያ የሜዲካል ትምህርት ቤት ፈተናዎች
18:34 የሕክምና ተማሪዎች ከአማካይ በላይ መሆን አለባቸው?
20:10 የሕክምና ትምህርት ቤት ስቃይ አስፈላጊ ነበር?
23:27 የጎንደር ትዝታ
26:20 ከህክምና ትምህርት ቤት በኋላ ምደባ - በጦርነት ውስጥ መሥራት
30:02 የኦርቶፔዲክስ cases እውነታዎች
33:40 ጦርነት እና ጉዳቶቹ - የተሻለ መንገድ መምረጥ
40:00 ዶክተር መሆን እና ልዩ ባለሙያ መምረጥ
43:16 ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል - ድሮ እና ዘንድሮ
47:43 የአጥንትህን ክፋይ እንዴት አገኘህ? ፍቅር እና ትዳር
56:05 የ2004 ጥገኛ መንታ ኬዝ
1:01:50 የሕክምና ዕቅዱ, ቀዶ ጥገናዉ እና ስኬት
1:15:10 ወርቂቱ አሁን እንዴት ነች?
1:17:50 ኪሮፕራክቲክስ እና ፊዚዮቴራፒ
1:23:12 ኒውሮሎጂ እና ኦርቶፔዲክስ
1:25:01 ወጌሻ እና የአጥንት ህክምና
1:39:39 የታካሚ አያያዝ እና የህክምና ተደራሽነት
1:47:23 ጉዳት እና ስብራት በልጆች ላይ
1:55:13 የአጥንት ጥንካሬ እና ጤና
1:59:14 አመጋገብ ፣ ውፍረት እና የመገጣጠሚያ ህመም
2:02:23 AI ቴክኖሎጂ ፣ ፕሮስቴትስ እና ዘመናዊ ኦርቶፔዲክስ
2:12:18 ከቀዶ ጥገና በፊት ልማድ
2:21:03 እንደ የቀዶ ጥገና ሀኪሞች የእኛ ሚና...
2:23:22 ማስተማር እና ሌሎች ሚናዎች
2:26:01 የአካል ጉዳት ግምገማ ፕሮጀክት
2:33:00 ለመዝናናት እና ለመደሰት ምን ታደርጋለህ?
2:38:35 ምን ተጽዕኖ መተው ትፈልጋለህ?
2:43:35 መጽሐፍ ለመጻፍ ታስባለህ?
2:46:40 ምስጋና እና የመጨረሻ አስተያየቶች
2:58:55 መዝጊያ
…

ማይንድሴት ፖድካስት:- በዶክተር ምህረተ ደበበ አቅራቢነት ፣ ጠቃሚና አስተማሪ በሆኑ ርዕሰ ጉዳዮችን ከአንጋፋ ባለሙያዎች ፣ የሃሳብ መሪዎች እና የየተለየ ኢንዱስትሪ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ጋር ጥልቅ ውይይቶችን ያቀርብልዎታል።

Mindset Podcast, hosted by Mehret Debebe, brings you in-depth conversations with renowned experts, thought leaders, and industry professionals touching on important topics.

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • "400 ቀናት ብቻዬን ተረኛ ሀኪም ነበርኩ" - ፕሮፌሰር ብሩክ ላምቢሶ | Prof. Biruk Lambisso | Hakim | Orthopedics | Podcast
    1 год назад
  • የሀሳብ ሙግትና ጠመዝማዛ ሕይወት ጉዞ | ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ S1 EP11 #profbirhanunega #drmehretdebebe #mindsetshift #idea
    የሀሳብ ሙግትና ጠመዝማዛ ሕይወት ጉዞ | ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ S1 EP11 #profbirhanunega #drmehretdebebe #mindsetshift #idea
    9 месяцев назад
  • Ethiopia - ኻሚኒ እንዴት ተገደሉ? ( ኦፐሬሽኑ)
    Ethiopia - ኻሚኒ እንዴት ተገደሉ? ( ኦፐሬሽኑ)
    3 часа назад
  • ጤናማ Lifestyle ለመኖር
    ጤናማ Lifestyle ለመኖር
    10 дней назад
  • የአንጋፋው ሳይኪያትሪስት፣ ተመራማሪ እና ምሁር ህይወት እና እይታ | ፕሮፌሰር አታላይ አለም  S1 EP5
    የአንጋፋው ሳይኪያትሪስት፣ ተመራማሪ እና ምሁር ህይወት እና እይታ | ፕሮፌሰር አታላይ አለም S1 EP5
    11 месяцев назад
  • በምስራቅ አፍሪካ ትልቁ ማዕከል ገብቼ ጠፋሁ//እሁድን 1 ላይ//
    በምስራቅ አፍሪካ ትልቁ ማዕከል ገብቼ ጠፋሁ//እሁድን 1 ላይ//
    52 минуты назад
  • ወግዒ ምስ ጋዜጠኛን ደራሲን ብርሃኑ ኣባዲ
    ወግዒ ምስ ጋዜጠኛን ደራሲን ብርሃኑ ኣባዲ
    2 недели назад
  • የፕላስቲክ ቀዶ ህክምና ስፔሺያሊስት ፣ ሰዓሊና ፀሐፊ | ዶ/ር ቴዎድሮስ መሰለ S1 EP4
    የፕላስቲክ ቀዶ ህክምና ስፔሺያሊስት ፣ ሰዓሊና ፀሐፊ | ዶ/ር ቴዎድሮስ መሰለ S1 EP4
    1 год назад
  • ትረካ - አስደናቂው የመንግስቱ ለማ የህይወት ታሪክ | መንግስቱ ለማ |#tireka #ትረካ #amharicbooks
    ትረካ - አስደናቂው የመንግስቱ ለማ የህይወት ታሪክ | መንግስቱ ለማ |#tireka #ትረካ #amharicbooks
    3 месяца назад
  • ወደ ኢትዮጵያ ገብተዋል !  #Encounter’s#SemayTube #Demasko #Christiantub #ቤላ ስላሴ
    ወደ ኢትዮጵያ ገብተዋል ! #Encounter’s#SemayTube #Demasko #Christiantub #ቤላ ስላሴ
    11 месяцев назад
  • የአንጎልና ህብለሰረሰር  ቀዳጅ ሐኪም (Neurosurgeon) | ዶክተር ግርማ መኮንን S1 EP7 Part 1
    የአንጎልና ህብለሰረሰር ቀዳጅ ሐኪም (Neurosurgeon) | ዶክተር ግርማ መኮንን S1 EP7 Part 1
    11 месяцев назад
  • በ#ሊቢያ ከISIS አሸባሪዎች የተረፈች ነፍስ.. የዳንኤል አብርሃ ከጫንጮ እስከ #እንግሊዝ ለንደን የተደረገ የመኖር ትግል #arteta
    በ#ሊቢያ ከISIS አሸባሪዎች የተረፈች ነፍስ.. የዳንኤል አብርሃ ከጫንጮ እስከ #እንግሊዝ ለንደን የተደረገ የመኖር ትግል #arteta
    3 недели назад
  • Как всё началось и что будет после смерти лидера Ирана. #иран
    Как всё началось и что будет после смерти лидера Ирана. #иран
    2 часа назад
  • ብርቱ ወግ - ከፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ጋር |EBC |ETV |EBCDOTSTREAM |Professor Birhanu Nega
    ብርቱ ወግ - ከፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ጋር |EBC |ETV |EBCDOTSTREAM |Professor Birhanu Nega
    Трансляция закончилась 7 месяцев назад
  • ስመ ጥሩ የአእምሮና የነርቭ ህክምና ሀኪም ተመራማሪ እና መምህር - ፕሮፌሰር ዮናስ እንዳለ ገዳ | S2 EP1
    ስመ ጥሩ የአእምሮና የነርቭ ህክምና ሀኪም ተመራማሪ እና መምህር - ፕሮፌሰር ዮናስ እንዳለ ገዳ | S2 EP1
    4 месяца назад
  • ♦️እያየናቸው የሚሰወሩ ዕፅዋት አሉ! በጦርነት ተከበን ተስፋ አደርጋለሁ!! ቆይታ ከዶ/ር ዓለማየሁ ጋር
    ♦️እያየናቸው የሚሰወሩ ዕፅዋት አሉ! በጦርነት ተከበን ተስፋ አደርጋለሁ!! ቆይታ ከዶ/ር ዓለማየሁ ጋር
    10 месяцев назад
  • በታሪክ ላይ ትልልቅ የሚባሉ ሰዎች ትልልቅ ፈተና አልፈዋል!!ፈተናን ሳያልፉ ምቾት የለም!! #amleset #amlesetmuche #ustazabubekerahmed
    በታሪክ ላይ ትልልቅ የሚባሉ ሰዎች ትልልቅ ፈተና አልፈዋል!!ፈተናን ሳያልፉ ምቾት የለም!! #amleset #amlesetmuche #ustazabubekerahmed
    1 год назад
  • Marketing isn't a Cost, It is an Investment. -  Misikir Mulugeta - S13 Ep150
    Marketing isn't a Cost, It is an Investment. - Misikir Mulugeta - S13 Ep150
    5 месяцев назад
  • "25 አመት ተምሬ ነው የልብ ቀዶ ህክምና ሀኪም የሆንኩት"- ዶ/ር ሺቢቆም ታምራት: የልብ ጠጋኝ ሀኪም | Dr. Shibikom Tamirat | Hakim
    1 год назад
  • Ask Dr. Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q220
    Ask Dr. Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q220
    3 дня назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com