ምን ልበልህ || የሶዶ መዘምራን || የደቡብ ኦሞ አመታዊ ኮንፍራንስ 2016 || Jinika || Apostolic Church Worship || በማስተዋል ዘምሩ

Описание к видео ምን ልበልህ || የሶዶ መዘምራን || የደቡብ ኦሞ አመታዊ ኮንፍራንስ 2016 || Jinika || Apostolic Church Worship || በማስተዋል ዘምሩ

#Like_በማድረግ_ይጀምሩ!! #ቢሾፕ_ዴጉ_ከበደ_ተገኝተዋል_በጉባኤው
#ምን_ልበልህ !!! #ቪድዮውን_Like_Shere_ያድርጉ
#ለሰራሄው_ሁሉ
#New_Gosple_Song
#ጅንካ_አመታዊ_ኮንፍራንስ_2016
#ጅንካ_መዘምራን
#Apostolic_Songs
#በማስተዋል_ዘምሩ
#Jesus_is_Eternal_father
#Profitable_Person
#የደቡብ_ኦሞ_ጅንካ_አመታዊ_ኮንፍራንስ_2016/2023
#Sodo_Choir
#Dilu_Ye_Ene_Nw
#ቢሾፕ_ዴጉ_ከበደ_ተገኝተዋል

#አዝማች
የሰራሄው ሁሉ ድንቅ ከመነገር የሚትልቅ
ከቃላት በላይ ትልቅ
ዙፋንህ በጽድቅ የፀና ቅድስና መኖሪያ ሁሉንም የሚትገዛ የታወክ በችሎታ

ምን ልበልህ ምን ላምጣልህ
የሺ ተራሮች እንስሳት ብሰዉልህ ያንስብሃል
የማይፈራህ የለምና የተገለጠለት ክብርህ
ልቤ እየቀለጠልህ በብዙ መስዋዕት ላክብርህ

“የበጉ ሰርግ ስለ ደረሰ ሚስቱም ራስዋን ስላዘጋጀች ደስ ይበለን ሐሤትም እናድርግ ክብርንም ለእርሱ እናቅርብ።”
— ራእይ 19፥7

   • ድሉ የእኔ ነው | የደቡብ ኦሞ አመታዊ ኮንፍራንስ 2016 ...  

“እኔና አብ አንድ ነን።”
— ዮሐንስ 10፥30

“ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።”
— ኢሳይያስ 9፥6

“እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ አምላካችን እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነው፤”
— ዘዳግም 6፥4

ዮሐንስ 14፥9
⁹ ኢየሱስም አለው፦ አንተ ፊልጶስ፥ ይህን ያህል ዘመን ከእናንተ ጋር ስኖር አታውቀኝምን? እኔን ያየ አብን አይቶአል፤ እንዴትስ አንተ፦ አብን አሳየን ትላለህ?
¹⁰ እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ አታምንምን? እኔ የምነግራችሁን ቃል ከራሴ አልናገረውም፤ ነገር ግን በእኔ የሚኖረው አብ እርሱ ሥራውን ይሠራል።


@ApostolicSongs2616
#new_status #new_gospel_massage #massage #bible #biblestudy #biblemessage
#apostolic #apostolicchurch #kes_Yohannis #Kesyohannnis #hawassa #Hawasa_annual_youth_conference
#apostolicchurchmezmursongs #mezmur #gospelmezmur #apostolic_songs #በማስተዋል_ዘምሩ #Jesus #nameofjesus #onegodbeliever #onegod #isoyisak
#iso_yishak #apostolicchurchmezmur
#church #churchmezmur #bemastewalzemiru #zemiru #zima #apostolic_songs #2023 #2015 #2024 #2016
#appstolic_church_mezmur_songs
#bishop #bishopdegukebede #bishop_degu_kebede #bishop_Alemaw #bishop_Terefe #bishop_getahun #bishop_birhanu
#Apostolic_Songs
#በማስተዋል_ዘምሩ

@Salemspiritualevents
@isoyisehak
@ApostolicchurchSongwithLyrics7
@asaphchior
@ApostolicChurchMezmurSongs

“አስቀድሞ ስላልጠቀመህ፥ አሁን ግን ለእኔም ለአንተም ስለሚጠቅም በእስራቴ ስለ ወለድሁት ስለ ልጄ ስለ አናሲሞስ እለምንሃለሁ።”
ፊልሞና 1፥10-11
#Apostolic_Songs
#በማስተዋል_ዘምሩ

   • ልቤ ጨካኝ ነው || የአዲስ አበባ ሰበካ አመታዊ የወጣቶች ...  

Комментарии

Информация по комментариям в разработке