Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть መዝሙር 68 የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ በአማርኛ - Psalm 68 Amharic Bible Reading with words

  • የቃሉ ድምጽ_Voice of the Word Ministry
  • 2019-06-05
  • 18428
መዝሙር 68 የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ በአማርኛ - Psalm 68 Amharic Bible Reading with words
  • ok logo

Скачать መዝሙር 68 የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ በአማርኛ - Psalm 68 Amharic Bible Reading with words бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно መዝሙር 68 የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ በአማርኛ - Psalm 68 Amharic Bible Reading with words или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку መዝሙር 68 የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ በአማርኛ - Psalm 68 Amharic Bible Reading with words бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео መዝሙር 68 የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ በአማርኛ - Psalm 68 Amharic Bible Reading with words

ብሔራዊ የድል መዝሙር
#psalm68 #መዝሙር68 #Amharic_Bible_Reading #የመጽሐፍ_ቅዱስ_ንባብ_በአማርኛ

መዝሙር 68
ለመዘምራን አለቃ የዳዊት የምስጋና መዝሙር።
1 እግዚአብሔር ይነሣ፥ ጠላቶቹም ይበተኑ፥ የሚጠሉትም ከፊቱ ይሽሹ።
2 ጢስ እንደሚበንን እንዲሁ ይብነኑ፤ ሰም በእሳት ፊት እንደሚቀልጥ፥ እንዲሁ ኅጥኣን ከእግዚአብሔር ፊት ይጥፉ።
3 ጻድቃንም ደስ ይበላቸው፥ በእግዚአብሔርም ፊት ሐሤት ያድርጉ፥ በደስታም ደስ ይበላቸው።
4 ለእግዚአብሔር ተቀኙ ለስሙም ዘምሩ፤ ወደ ምድረ በዳ ለወጣም መንገድ አድርጉ፤ ስሙ እግዚአብሔር ነው፥ በፊቱም ደስ ይበላችሁ፤ በፊቱም ይደነግጣሉ።
5 እግዚአብሔር በቅዱስ ቦታው ለድሀ አደጎች አባት፥ ለባልቴቶችም ዳኛ ነው።
6 እግዚአብሔር ብቸኞችን በቤት ያሳድራቸዋል፥ እስረኞችንም በኃይሉ ያወጣቸዋል፤ ዓመፀኞች ግን በምድረ በዳ ይኖራሉ።
7 አቤቱ፥ በሕዝብህ ፊት በወጣህ ጊዜ፥ በምድረ በዳም ባለፍህ ጊዜ፥ ምድር ተናወጠች፥
8 ከሲና አምላክ ፊት፥ ከእስራኤል አምላክ ፊት ሰማያትም አንጠበጠቡ።
9 አቤቱ፥ የሞገስን ዝናብ ለርስትህ አዘነብህ፥ በደከመም ጊዜ አንተ አጸናኸው።
10 እንስሶችህ በውስጡ አደሩ፤ አቤቱ፥ በቸርነትህ ለድሆች አዘጋጀህ።
11 እግዚአብሔር ቃሉን ሰጠ፤ የሚያወሩት ብዙ ሠራዊት ናቸው።
12 የሠራዊት ነገሥታት ፈጥነው ይሸሻሉ፤ በቤትም የምትኖር ምርኮን ተካፈለች።
13 በርስቶች መካከል ብታድሩ፥ ከብር እንደ ተሠሩ እንደ ርግብ ክንፎች፥ በቅጠልያ ወርቅም እንደ ተለበጡ ላባዎችዋ ትሆናላችሁ።
14 ሰማያዊ ንጉሥ በላይዋ ባዘዘ ጊዜ፥ በሰልሞን ላይ በረዶ ዘነበ።
15 የእግዚአብሔር ተራራ የለመለመ ተራራ ነው፤ የጸና ተራራና የለመለመ ተራራ ነው።
16 የጸኑ ተራራዎች ለምን ይነሣሉ? እግዚአብሔር ይህን ተራራ ያድርበት ዘንድ ወደደው፤ በእውነት እግዚአብሔር ለዘላለም ያድርበታል።
17 የእግዚአብሔር ሰረገላዎች የብዙ ብዙ ሺህ ናቸው፤ ጌታ በመቅደሱ በሲና በመካከላቸው ነው።
18 ወደ ላይ ዓረግህ፥ ምርኮን ማረክህ፥ ስጦታንም ለሰዎች ሰጠህ፥ ደግሞም ለዓመፀኞች በዚያ ያድሩ ዘንድ።
19 እግዚአብሔር አምላክ ቡሩክ ነው እግዚአብሔር በየዕለቱ ቡሩክ ነው የመድኃኒታችን አምላክ ይረዳናል።
20 አምላካችንስ የደኅንነት አምላክ ነው፤ ከሞት መውጣትም ከእግዚአብሔር ነው።
21 ነገር ግን እግዚአብሔር የጠላቶቹን ራስ፥ በኃጢአት የሚሄድንም የጠጕሩን አናት ይቀጠቅጣል።
22 እግዚአብሔር እንዲህ አለ፦ ከባሳን አመጣቸዋለሁ፥ ከባሕርም ጥልቅ እመልሳቸዋለሁ፥
23 እግሮችህ በደም ይረገጡ ዘንድ፥ የውሾችህ ምላስ በጠላቶች ላይ ይሆን ዘንድ።
24 የአምላኬ የንጉሥ መንገድ በመቅደሱ፥ አቤቱ፥ መንገድህ ተገለጠ።
25 አለቆች ቀደሙ፥ መዘምራንም ተከተሉ፤ ከበሮን በሚመቱ በቈነጃጅት መካከል።
26 እግዚአብሔርን በጉባኤ፥ ጌታችንንም በእስራኤል ምንጭ አመስግኑት።
27 ወጣቱ ብንያም በጕልበቱ በዚያ አለ፥ ገዦቻቸው የይሁዳ አለቆች የዛብሎን አለቆችና የንፍታሌምም አለቆች።
28 አቤቱ፥ ኃይልህን እዘዝ፤ አቤቱ፥ ይህንም ለእኛ የሠራኸውን አጽናው።
29 በኢየሩሳሌም ስላለው መቅደስህ ነገሥታት እጅ መንሻን ለአንተ ያመጣሉ።
30 በሸምበቆ ውስጥ ያሉትን አራዊት፥ በአሕዛብ ውስጥ ያሉትን የበሬዎችንና የወይፈኖችን ጉባኤ ገሥጽ፥ እንደ ብር የተፈተኑት አሕዛብ እንዳይዘጉ፤ ሰልፍን የሚወድዱትን አሕዛብን በትናቸው።
31 መኳንንት ከግብጽ ይመጣሉ፤ ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች።
32 የምድር ነገሥታት፥ ለእግዚአብሔር ተቀኙ፥ ለጌታም ዘምሩ።
33 በምሥራቅ በኩል ወደ ሰማየ ሰማያት ለወጣ ለእግዚአብሔር ዘምሩ፤ የኃይል ቃል የሆነ ቃሉን፥ እነሆ፥ ይሰጣል።
34 ለእግዚአብሔር ክብርን ስጡ፤ ግርማው በእስራኤል ላይ፥ ኃይሉም በደመናት ላይ ነው።
35 እግዚአብሔር በቅዱሳኑ ላይ ድንቅ ነው፤ የእስራኤል አምላክ እርሱ ኃይልን ብርታትንም ለሕዝቡ ይሰጣል፤ እግዚአብሔርም ይመስገን።

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • መዝሙር 69 የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ በአማርኛ - Psalm 69 Amharic Bible Reading with words
    መዝሙር 69 የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ በአማርኛ - Psalm 69 Amharic Bible Reading with words
    6 лет назад
  • መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
    መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
    5 лет назад
  • መዝሙረ ዳዊት,68,
    መዝሙረ ዳዊት,68,"እግዚአብሔር ይነሳ ጠላቶቹም ይበተኑ የሚጠሉትም ከፊቱ ይሽሹ"
    1 год назад
  • መዝሙር 119 የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ በአማርኛ - Psalm 119 Amharic Bible Reading with words
    መዝሙር 119 የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ በአማርኛ - Psalm 119 Amharic Bible Reading with words
    6 лет назад
  • እየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው#ኢየሱስ አምላክ ነው#ኢየሱስ ጌታ ነው#Jesus is God,#እየሱስ ንጉስ ነው#ኢየሱስ ንጉስ ነው#Jesus is Lord#እየሱስ
    እየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው#ኢየሱስ አምላክ ነው#ኢየሱስ ጌታ ነው#Jesus is God,#እየሱስ ንጉስ ነው#ኢየሱስ ንጉስ ነው#Jesus is Lord#እየሱስ
    2 недели назад
  • መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit  - ረቡዕ (መዝ 61-80)
    መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit - ረቡዕ (መዝ 61-80)
    4 года назад
  • ⚡️ Начался штурм столицы || Здание ЦРУ уничтожено
    ⚡️ Начался штурм столицы || Здание ЦРУ уничтожено
    6 часов назад
  • መዝሙረ ዳዊት ሙሉ ክፍል 1 - 151 | Psalms of David Saturday 1 - 151 |  የጸሎት መጽሐፍ | Ethiopia Ortodox Tewahido
    መዝሙረ ዳዊት ሙሉ ክፍል 1 - 151 | Psalms of David Saturday 1 - 151 | የጸሎት መጽሐፍ | Ethiopia Ortodox Tewahido
    2 месяца назад
  • የገንዘብ በረከት የሚከፍት የዳዊት ጸሎት | Mezmure Dawit | Rafatoel |
    የገንዘብ በረከት የሚከፍት የዳዊት ጸሎት | Mezmure Dawit | Rafatoel |
    13 дней назад
  • የሰኔ ጎልጎታ
    የሰኔ ጎልጎታ
    5 лет назад
  • መዝሙረ ዳዊት | ከምዕራፍ 1 እስከ 150 ሙሉ መፅሃፍ ! ( መፅሓፍ ቅዱስ | Holy Bible )
    መዝሙረ ዳዊት | ከምዕራፍ 1 እስከ 150 ሙሉ መፅሃፍ ! ( መፅሓፍ ቅዱስ | Holy Bible )
    7 месяцев назад
  • መዝሙረ ዳዊት በኢትዮጵያ ኦ/ተ/ቤ ታላቁ የጸሎት መጽሐፍ  ሙሉው (Mezmure Dawit) | Book of King David [EDUCATIONAL video]
    መዝሙረ ዳዊት በኢትዮጵያ ኦ/ተ/ቤ ታላቁ የጸሎት መጽሐፍ ሙሉው (Mezmure Dawit) | Book of King David [EDUCATIONAL video]
    6 лет назад
  • መዝሙረ ዳዊት ሙሉ ክፍል |full psalm |Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido | August 03,2022
    መዝሙረ ዳዊት ሙሉ ክፍል |full psalm |Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido | August 03,2022
    3 года назад
  • መዝሙረ ዳዊት 23 ፣ 27 ፣ 40 አና 91 | Psalm 23, 27, 40 & 91 | Audio Bible |
    መዝሙረ ዳዊት 23 ፣ 27 ፣ 40 አና 91 | Psalm 23, 27, 40 & 91 | Audio Bible |
    1 год назад
  • የመዝሙረ ዳዊት ወሳኝ ቁጥሮች | Healing Power of Mezmurē Dawit | Rafatoel
    የመዝሙረ ዳዊት ወሳኝ ቁጥሮች | Healing Power of Mezmurē Dawit | Rafatoel
    3 месяца назад
  • ሰይፈ መለኮት - Seife Melekot
    ሰይፈ መለኮት - Seife Melekot
    4 года назад
  • መዝሙር 35 የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ በአማርኛ - Psalm 35 Amharic Bible Reading with words
    መዝሙር 35 የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ በአማርኛ - Psalm 35 Amharic Bible Reading with words
    6 лет назад
  • መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit ፩ -፻፶ ታላቁ የጸሎት መጽሐፍ እንጸልይ || psalm in Amharic 1-150 Book of king David
    መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit ፩ -፻፶ ታላቁ የጸሎት መጽሐፍ እንጸልይ || psalm in Amharic 1-150 Book of king David
    1 год назад
  • መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit- ማክሰኞ (መዝ 31- 60 )
    መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit- ማክሰኞ (መዝ 31- 60 )
    4 года назад
  • ሰይፈ መለኮት
    ሰይፈ መለኮት
    5 лет назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com