ባርቶሊቶ አውራ ዶሮው እና የኢትዮጵያ ልጆች ተወዳጅ መዝሙሮች ስብስብ ክፍል (3) Bartolito YeEthiopia lijoch songs collection

Описание к видео ባርቶሊቶ አውራ ዶሮው እና የኢትዮጵያ ልጆች ተወዳጅ መዝሙሮች ስብስብ ክፍል (3) Bartolito YeEthiopia lijoch songs collection

ባርቶሊቶ አውራ ዶሮው Best ye Ethiopia lijoch songs collection /part 3/
በልጆች እና በወላጆች በጣም የሚወደዱት እና በኢትዮጵያ ልጆች ቴሌቪዥን ላይ የሚተላለፉ ምርጥ አዝናኝ እና አስተማሪ አሪፍ አሪፍ መዝሙሮች ክፍል አንድ(3)

የኢትዮጵያ ልጆች
ከ15 ዓመታት በላይ ለልጆች አወንታዊ እድገት የሚበጁ ጥበባዊ ስራዎችን በማቅረብ ይታወቃል። የኢትዮጵያ ልጆች ተወዳጅና ተከታታይ አልበሞችንና የጉዞ ትምህርት ቤት ፕሮግራሞች ለበርካታ ዓመታት አዘጋጅቷል።

የኢትዮጵያ ልጆች ፕሮጀክት አካል የሆነው የኢትዮጵያ ልጆች ሚዲያም የ24 ሠዓት የልጆች ቴሌቪዥን ስርጭት አለው።

ኢትዮጵያ የልጆቻችን ናት!

የኢትዮጵያ ልጆችን በሚከተለው የሳተላይት አድራሻ በኢትዮሳት (EthioSat)ላይ ያገኙታል

Frequency:- 11605
Polarization:- horizontal
Symbol rate :- 45000
FEC :- 5/6

Ye Ethiopia Lijoch (Ethiopian Children tv TV) is renowned for its artistic contribution to the positive development of children for over 15 years. Ye Ethiopia Lijoch has prepared and released a series of beloved albums and school tour programs for several years. Ye Ethiopia Lijoch Media (Ethiopian Children Media), a part of Ye Ethiopia Lijoch's project, has a 24 hours exclusive children television station.

Contact us:- Ethiopian Children Media - Addis Ababa, Ethiopia
Tel. +251970454545. Email :- [email protected]

Subscribe now and get the latest videos

የኢትዮጵያ ልጆች ሁሌ ለልጆቾ አዝናኝ እና አስተማሪ ቪዲዮዎችን ወደናንተ ያደርሳል!
👇 ለአዳዲስ እና ተጨማሪ ቪዲዮዎች

★ Subscribe to our Telegram Channel https://t.me/yeethiopialijochmedia
★ Subscribe us on YouTube    / yeethiopialijochtv  
★ Like us on Facebook:   / yeethiopialijochtv  
★ Follow us on Instagram:   / ye_ethiopia_lijoch_tv  



#YeEthiopiaLijoch #የኢትዮጵያ_ልጆች #ኢትዮጵያ_የልጆቻችን_ናት

Комментарии

Информация по комментариям в разработке