ከእግዚአብሔር መለየት አያስፈራችሁምን? ፍቅር ወይስ ፍርሀት...?

Описание к видео ከእግዚአብሔር መለየት አያስፈራችሁምን? ፍቅር ወይስ ፍርሀት...?

#እግዚአብሔርን_መፍራት #አቡነ_ሺኖዳ​ Why should I not fear God? God is the most wonderful and powerful God. God is very holy. Therefore, we should fear God in all of our hearts. እግዚአብሔርን_ለመፍራት_ዋናው ነገር ልብ ነው_ ስለዚህ ልባችንን ቅድሚያ መጠበቅ ያስፈልጋል። በምንም ነገር ስሜታችንን ከእግዚአብሔር የሚነጥል ነገር ሲኖር መታለል እና መሸወድ የለብንም። በስተመጨረሻ ሁሌም ፈሪሀ እግዚአብሔር እንዲኖረን እራሱን እግዚአብሔርን መጠየቅ አለብን።
ስለዚህ_ይህንን ለመረዳት መፅሀፍ ቅዱስን ከዘፍጥረት ምዕራፍ 1 እስከ ዮሐንስ ራዕይ መጨረሻ ድረስ ማየት እና መረዳት ዘወትር መመልከት ያስፈልጋል። #fear_of_god #mahtot_tube #መንፈሳዊ_ትምህርት

Комментарии

Информация по комментариям в разработке