እንተዋወቃለን ወይ፤ መግብያ ወደ ቴክኖሎጂ አለም ለ ኢትዮጵያ ከ ናኖ ትዩብ ጋር፤ Nano Tube : Where Technology inspires!.

Описание к видео እንተዋወቃለን ወይ፤ መግብያ ወደ ቴክኖሎጂ አለም ለ ኢትዮጵያ ከ ናኖ ትዩብ ጋር፤ Nano Tube : Where Technology inspires!.

ይሄ ቪድዮ በ ቴክኖሎጂ የተደመመን፤ ስለ ቴክኖሎጂ ኣመጣጥ፣ ታሪኮች፣ የጊዜያችን ኣስደናቂ ግኝቶችን እና ወደፊት ሊሰሩ የታቀደላቸዉን ቴክኖሎጂዎችን ወደሚያብራራው ወደ ናኖ ትዩብ መግብያ ቪድዮ ነው። ቻናላችን ኣዳዲስ የ ቴክ መረጃዎች፣ ቴክኖሎጂን መሰረት ያደረጉ ሬዕሶች፣ ሊዘመርላቸው የሚገባ የ ሃገር ፍሬ እና የ ባህር ማዶ የ ቴክኖሎጂ ፈርጦች የሚዳሰሱበት፣ ኢንዲሁም እንደ ሞባይል እና ዴስክትፕ ወይም ላፕቶፕ ያሉትን መሳርያዎቻችንን ኣቅም የሚጨምሩ ምክር እና ብልሃቶችን፣ እንዴት ችግሮቻቸውን እንደምንቅርፍ እና እንዴት መፍታት እንደምንችል እናሳያቹሃለን። ቤተሰባችንን ለመቀላቀል፤ Subscribe፣ like እና የደውል ምልክቱን መጫን ብቻ ነዉ። ወደ ፊት እንድንዳሳችው የምትፈልጉ ሀሳቦች ወይም ጥያቄ ካላቹ በ ኮሜንት ኣስቀምጡልን። ይመቻቹ!

Комментарии

Информация по комментариям в разработке