የማለዳ ዝክር ክፍል 4

Описание к видео የማለዳ ዝክር ክፍል 4

የማለዳ ስንቅ YouTubeቻናሌ ቤተሰብ ካልሆናችሁ subscribe አድርጉ ይህ video ከተመቻችሁ
like እንዲሁም ይህ video ይጠቅማል ብላችሁ ካሰባችሁ share ሰብስክራይብ ያድርጉ።
እንዲሁም የደውል ምልክቱን ይጫኑ።
Yemaleda senek If you are not a member of the YouTube Channel family, subscribe to this video if you like it Like and share this video if you think it will be useful.
Also press the ringtone
ሰብስክራይብ ለማድረግም ይህንን ሊንክ ይጫኑ
   • ፂም የሌለው ጀግና  
እነዚህን ስራዎች ብትመለከቱም በብዙ መልኩ ትጠቀማላችሁ
------ You may also like:------
እውነተኛ አፍቃሪ
   • { እውነተኛ አፍቃሪ } #ሙስሊም መሆን #መጪው ዘመን የኢስ...  
የቲሙ ተባልኩኝ
   • የቲሙ ተባልኩኝ  
ቆንጅየው ባል
   • ቆንጅዬው ባል ማን ይሆን? ( ክፍል አንድ )  
ግመልህ እንዴት ሆነች?
   • #ግመልህ እንዴት ሆነች?  
ከቶ ማን ሊሆን ይችላል?
   • በራስ መደነቅ!!!  
ለምን እንረሳለን ?
   • ለምን ይሆን የምንረሳው ?  
የቴሌግራም ሊንክ
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://t.me/bedrmohammednur
ጓዶቼ ጠዋታችን ይመር ምሽታችሁም እንደሁ ።የሁለቱ ግዜያት መልካም መሆን ደግሞ በይበልጥ ህይወታችንን በተስተካከለው የህይወት ጎዳና ላይ እንዲጓዝ የማይናወጥ መሰረት ይሆነናል። እንደ ሰው የምንፈልገውን ስኬታማ የሆነ ህይወትን ከእጃችን ጭብጥ ለማስገባት ምን ያህል ደክመናል?…ምን ያህል ውጣ ውረዶችንስ አሳልፈናል? አሁንስ ላይ የዚህ የፍላጎታችን ሩጫ በስኬት ሚዛን ተመዝኖ ምን ያህል ደረጃ ላይ ተቀመጠ? … እስኪ ሁላችንም እራሳችንን እንጠይቅ። ከህሊናችንም ጋር ሰብአዊ እርቅን እናውርድ…።

Комментарии

Информация по комментариям в разработке