ከአዳም ረታ l ይወስዳል መንገድ ያመጣል መንገድ l ሙሉ ክፍል l Yohannes Yezna sisay ዮሐንስ የዝና ሲሳይ

Описание к видео ከአዳም ረታ l ይወስዳል መንገድ ያመጣል መንገድ l ሙሉ ክፍል l Yohannes Yezna sisay ዮሐንስ የዝና ሲሳይ

መጽሐፍትን በትረካ ለማንበብ
በቅድሚያ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ ቤተሰብ ይሁኑ

ይወስዳል መንገድ ያመጣል መንገድ
ደራሲ - አዳም ረታ
ተራኪ - ዮሐንስ የዝና ሲሳይ

ታላቁ ደራሲ አዳም ረታ "ይወስዳል መንገድ ፤ ያመጣል መንገድ" በሚል ርዕስ ካሳተመው የአጫጭር ልቦለድ ስብስብ ውስጥ ለመጽሐፉ ማዕከልነት የተጠቀመውን ይህንን ልብ ወለድ በጥዑም ትረካ አዘጋጅተንላችኋል፡፡

ከታሪኩም ከአተራረኩም ይህ ጎደላቸው የማይባሉ
በአንባብያን እጅጉን ተወዳጅና አይረሴ የሆኑ
በስመጥር የሀገር ውስጥ ደራስያን የተደረሱና
በዝነኛ የውጭ ደራስያን ተጽፈው ወደ አማርኛ የተመለሱ ተወዳጅ የትርጉም መጽሐፍትን
በተዋጣላቸው የትረካ ሼፎች ቀምመን በድምፅ ወደያላችሁበት እንደርሳለን

ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ መጽሐፍትን በትረካ ያንብቡ

Комментарии

Информация по комментариям в разработке