ስምህ በሁሉ___ኦርቶዶክሳዊ የኀብረት መዝሙር || Simeh Behulu _____ Orthodocsawi yYehebret Mezmur

Описание к видео ስምህ በሁሉ___ኦርቶዶክሳዊ የኀብረት መዝሙር || Simeh Behulu _____ Orthodocsawi yYehebret Mezmur

ስምህ በሁሉ ተመሰገነ
ከክብር በላይ ክብርህ ገነነ
አንተን ማመስገን ያስደስተናል
ስምህን ማክበር ግብራችን ሆኗል

እግዚአብሔር ከላይ በሰማያት በአፈ ቅዱሳን መላእክት ካህናት እንዲሁም በምድር በፍጥረቱ ሁሉ በሕጻናት እንደሚመሰገን የሚነግረን፣መከራ ረሃብ ስደት ቢመጣም እግዚአብሔርን ከማመስገን ሊያቆመን የሚችል እንደሌለ የሚሰብክ ዝማሬ ነው። ለዘማሪያኑ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እያልን መዝሙሩን እንድታዳምጡትም እየጋበዝን subscribe በማድረግ የፈለገ ብርሃን ቤተሰብ ይሁኑ።

Комментарии

Информация по комментариям в разработке