Seifu on EBS: ጉዳይ ሆኛለሁ ግን ተጋኗል | Part 2 Esam Habesha

Описание к видео Seifu on EBS: ጉዳይ ሆኛለሁ ግን ተጋኗል | Part 2 Esam Habesha

ወደ ሲኒማው አለም ሲገባ ለአራት አመት ቤተሰብዎቹ አርቲስት እንደሆነ እንደማያውቁ የሚናገረው ወሎ ደሴ አውቶቢስ ተራ ሰፈር ተወልዶ ያደገው ተወዳጁ ወጣት ተዋናይ እስማኤል ሀሰን (ኢሳም ሀበሻ) ባለትዳርና የሶስት ልጇች አባት (ለይላ እስማኤል ፣ ኡመር እስማኤል እና ሮሜሳ እስማኤል)
በአስራ ዘጠኝ አመት የፊልም ህይወቱ ከ18 ፊልሞች ላይ በብቃት ተውኖል ከእነዚህም ውስጥ "ኢንጅነሮቹ | Engenerochu" ከተዋናይት መታሰቢያ ታደሰ ፣ "አርዲቦ | Ardibo" ከአርቲስት ሰገን ይፍጠር እና ማንዴላ ፣ "ምትኬ | Meteke" ፣ "ጎሚስታው | Gomestaw" ከተዋናይት ማስተዋል ወንደሰን ፣ "እውነታ | Eweneta" ከተዋናይት ሰላም ተስፋዬ ፣ "ኤደን | Eden" ከተዋናይት ማርታ ጎይቶም ፣ "ህይወት | Hiwot" ከተዋናይት ሰገን ይፍጠር እና ከታሪኩ ብርሀኑ ባባ ፣ "ስር ሚዜዋ | Sere Mizewa" ተዋናይ አለምሰገድ ተስፋዬ ፣ ሰላም ተስፋዬ ፣ እድለወርቅ ጣሰው ጋር በመሆን ድንቅ የትወና ብቃቱን ለአድናቂዎቹ ማሳየት ችሏል፡፡ "ካለሽ አለሁ | Kalesh Alehu" ከተወዳጁ ተዋናይ ጋር ማንዴላ የመጨረሻዬ ነው ያለው አዲስ ፊልም
አርቲስት ኢሳም ሀበሻ (ኢስማኤል ሀሰን) ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገው ቆይታ ክፍል 2 | Esam Habesha (Ismail Hassen) Interview on Seifu Show Part 2
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - https://bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - https://bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Комментарии

Информация по комментариям в разработке