የቃሉ ዐምዶች ፲፮ኛ ትምህርት፡ ጋብቻ

Описание к видео የቃሉ ዐምዶች ፲፮ኛ ትምህርት፡ ጋብቻ

🔎 እነዚህና መሠል ተያያዥ ሀሳቦች ከመጽሐፍ ቅዱስ አንፃር በጥልቀት የተዳሰሱበትን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት እንድትመለከቱ ለሌሎችም እንድታጋሩ እንጋብዛችኋለን !

በዚህ ውይይትም ሆነ በሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ጉዳዮች እንዲብራራ ወይም እንዲመለስ የሚፈልጉት ጥያቄ ካለ በሚከተሉት አድራሻዎች በአንዱ ሊያደርሱ ይችላሉ፤

ስልክ፡ 0949-61 11 11 | 0717-96 43 73
ቴሌግራም፡ @giziew7
ፌስቡክ፡ fb.me/giziew7
ኢሜል፡ [email protected]
YouTube: @Giziew
ድረገጽ: giziew.org (https://www.giziew.org/)

“ጊዜው መቼ እንዲሆን አታውቁምና ተጠንቀቁ፤ ትጉ፤ ጸልዩም” ማርቆስ 13፡33።
#Yekaluamdoch #pillarsoffaith #28fundamentalbeliefs #marr #lawofgod #grace

Комментарии

Информация по комментариям в разработке