Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть Requirements for new vehicle registration in Ethiopia ,ለአዲስ ተሽከርካሪ ምዝገባ የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎች

  • shilngie
  • 2021-04-07
  • 4348
Requirements for new vehicle registration in Ethiopia ,ለአዲስ ተሽከርካሪ ምዝገባ የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎች
  • ok logo

Скачать Requirements for new vehicle registration in Ethiopia ,ለአዲስ ተሽከርካሪ ምዝገባ የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎች бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно Requirements for new vehicle registration in Ethiopia ,ለአዲስ ተሽከርካሪ ምዝገባ የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎች или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку Requirements for new vehicle registration in Ethiopia ,ለአዲስ ተሽከርካሪ ምዝገባ የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎች бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео Requirements for new vehicle registration in Ethiopia ,ለአዲስ ተሽከርካሪ ምዝገባ የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎች

የተሽከርካሪ ምዝገባ ማከናወን ማለት ስለ አንድ ተሽከርካሪ የሕይወት ታሪክ የሚገልፁ ሰነዶችን በመመዝገብ አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎችን መያዝና መለያ ቁጥር ወይም ሠሌዳ ፣ ስለባለቤትነቱ ማረጋገጫ ሕጋዊ የሆነና ተቀባይነት ያለው የባለቤትነት መታወቂያ ደብተር /ሊብሬ መስጠት እንዲሁም ለዓመቱ የተሽከርካሪ የቴክኒክ ብቃት ማረጋገጫ ዓመታዊ ተለጣፊ ምልክት/ቦሎ/ መስጠት ማለት ነው፡፡ አንድ ተሽከርካሪ ስለ ሕይወት ታሪኩ አንድ ነባር ቋሚ መዝገብ ይኖረዋል፡፡ በዚህ መዝገብ ውስጥ የተሽከርካሪ መሰረታዊ ሰነዶችና መረጃዎች ይያያዛሉ፡፡
ተላላፊ ሰሌዳ ለመስጠት የሚያስፈልጉ ሰነዶች

የሞተር ተሽከርካሪ እና ተሳቢ መለያ መመርመሪያና መመዝገቢያ ደንብ ቁጥር 360/1991 እንደተገለፀው ተላላፊ ሰሌዳ የሚያገለግለው ከጉምሩክ ለማውጣት ፣ ሽያጭ ወይም ምርመራ ቦታ ለማድረስ ሲሆን የሚፈቀደውም በ25 /ሃያ አምስት/ ኪ.ሜ ለማይበልጥ ደርሶ መልስ ርቀት ጉዞ ብቻ ነው፡፡ በመሆኑም ለሁሉም ዓይነት በአዲስ አበባ ምዝገባ ለሚያደርጉ ተሽከርካሪዎች አ.አ ተላላፊ መጠቀም በቂ ይሆናል፡፡

ለአስመጪ ተላላፊ ሲሰጥ ለካምፓኒው ሥራ ብቻ እንዲጠቀምበት ሲሆን አንድ ተሽከርካሪ ተሸጦ ኢንቮይስ ከተቆረጠ በኋላ በገዢው ስም ስለሚሆን ኢንቮይስ ላይ በተጠቀሰው ሥም የተላላፊ ክፍያ በመፈፀም ተላላፊ ይወስዳል፡፡

ተጭነው ለሚመጡ ሞተር ሳይክሎች ተላላፊ ማውጣትም ሆነ የተላላፊ ክፍያ መክፈል አይጠበቅባቸውም፡፡

ተላላፊ ለመውሰድ የሚያስፈልጉ መሠረታዊ ሰነዶች፣

ባለጉዳይ ወይም ሕጋዊ ተወካይ ማመልከቻ ፎርም እንዲሞሉ ይደረጋል፡፡

ለግል ለሚያስገቡ ዋናውን የማስገቢያ ፈቃድ እና ለአስመጪዎች ቅጂው /ኮፒው/ ላይ የአስመጪ ድርጅቱን እርጥብ ማህተም በማድረግ ማቅረብ አለበት፡፡

ከትራንስፖርት ባለስልጣን የማስገቢያ ፈቃድ

ዲክላራሲዮን ዋናውን

ተሽከርካሪው ከሕጋዊ አስመጪ የተገዛ ከሆነ የተገዛበት ማስረጃ /ኢንቮይስ/ የተሽከርካሪውን ሻንሲና ሞተር ቁጥር ፣ ተጽፎ በድርጅቱ ማሕተም የተረጋገጠ መቅረቡን በማረጋገጥ ሰነዶቹን ተቀብሎ ተላላፊ ይሰጣል፡፡ ደንበኛው ተሽከርካሪውን ለምርመራ ሲያቀርብ ተላላፊውን ይቀበላል፡፡

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • ''ዲዛይር መኪና ከሚነዳ 90% ያህሉ ለመኪና አዲስ ነው ፤ የሚነሱት ቅሬታዎች ከዛም የመጡ ናቸው'' - ካሪቡ አውቶ | Karibu Auto @ArtsTvworld
    ''ዲዛይር መኪና ከሚነዳ 90% ያህሉ ለመኪና አዲስ ነው ፤ የሚነሱት ቅሬታዎች ከዛም የመጡ ናቸው'' - ካሪቡ አውቶ | Karibu Auto @ArtsTvworld
    2 года назад
  • ለቤት መኪና ኮድ 2 ታርጋ እንዴት እናወጣለን ? | Code 2 Car plate number
    ለቤት መኪና ኮድ 2 ታርጋ እንዴት እናወጣለን ? | Code 2 Car plate number
    8 месяцев назад
  • ሊቨርፑል 5-2 ዌስትሃምን ካሸነፈ ቡሃላ ታዋቂ ቲክታከሮች ምን አሉ?#mensurabdulkeni #alazarasgedom #ethiopiatiktok
    ሊቨርፑል 5-2 ዌስትሃምን ካሸነፈ ቡሃላ ታዋቂ ቲክታከሮች ምን አሉ?#mensurabdulkeni #alazarasgedom #ethiopiatiktok
    16 часов назад
  • 59 ሺ ብር ብቻ በመቆጡብ የፈለጉትን መኪና ባለቤት ይሁኑ | የብድር አገልግሎት | business idea| gebeya media| Ethiopia
    59 ሺ ብር ብቻ በመቆጡብ የፈለጉትን መኪና ባለቤት ይሁኑ | የብድር አገልግሎት | business idea| gebeya media| Ethiopia
    1 год назад
  • ⚡️ Тело Али Хаменеи найдено || Массовые протесты | Путин вступается за Иран
    ⚡️ Тело Али Хаменеи найдено || Массовые протесты | Путин вступается за Иран
    9 часов назад
  • ከቀረጥ ነፃ የገባ መኪና (እቃ) ከመግዛታችሁ በፊት ማድረግ ያለባችሁ ጥንቃቄ ‼
    ከቀረጥ ነፃ የገባ መኪና (እቃ) ከመግዛታችሁ በፊት ማድረግ ያለባችሁ ጥንቃቄ ‼
    2 года назад
  • ስራ እንዴት እናገኛለን?ምን አይነት ስራ ነው የምንሰራው?ምን ያህል ይከፈለናል?/@YOYO’S Tube
    ስራ እንዴት እናገኛለን?ምን አይነት ስራ ነው የምንሰራው?ምን ያህል ይከፈለናል?/@YOYO’S Tube
    3 года назад
  • 3ኛ ወገን ኢንሹራንስ (መድን ) ምንድነው? | What is 3rd party insurance?
    3ኛ ወገን ኢንሹራንስ (መድን ) ምንድነው? | What is 3rd party insurance?
    10 месяцев назад
  • ራይድ/ፈረስ መስራት ያዋጣል?ፈረስ በቀን ገቢው ስንት ነው?ያልተበላበት ቢዝነስ?ታክሲ ትራንስፖርት/ride tax addisabeba/firas taxi ubuntu
    ራይድ/ፈረስ መስራት ያዋጣል?ፈረስ በቀን ገቢው ስንት ነው?ያልተበላበት ቢዝነስ?ታክሲ ትራንስፖርት/ride tax addisabeba/firas taxi ubuntu
    1 год назад
  • ፓርክ አደራረግ #መኪና  #ፓርኪንግ #jijetube
    ፓርክ አደራረግ #መኪና #ፓርኪንግ #jijetube
    1 год назад
  • የጋራጅ መሰናክል አሰራር/yegarage mesenakl aserar#ebstv #seifuonebs #car #automobile #garage#driver
    የጋራጅ መሰናክል አሰራር/yegarage mesenakl aserar#ebstv #seifuonebs #car #automobile #garage#driver
    1 год назад
  • Warning Lights On Your Car’s Dashboard,15 ሁሉም መኪና አሽከርካሪዎች ሊያቁት ሚገባ የዳሽቦርድ ምልክቶች
    Warning Lights On Your Car’s Dashboard,15 ሁሉም መኪና አሽከርካሪዎች ሊያቁት ሚገባ የዳሽቦርድ ምልክቶች
    3 года назад
  • Ад на Ближнем Востоке
    Ад на Ближнем Востоке
    14 часов назад
  • የመኪና ፍተሻ  ለለማጅ #car
    የመኪና ፍተሻ ለለማጅ #car
    4 года назад
  • Глава страны убит / Экстренное заявление
    Глава страны убит / Экстренное заявление
    10 часов назад
  • ያለምንም የቁጠባ ጊዜ  ሁሉንም አይነት ብድር |መኪና|ቤት|ብር| credit| microfinance | business| Ethiopia | Tirita
    ያለምንም የቁጠባ ጊዜ ሁሉንም አይነት ብድር |መኪና|ቤት|ብር| credit| microfinance | business| Ethiopia | Tirita
    1 год назад
  • አመታዊ የተሽከርካሪ ምዝገባ ቦሎ ለመውሰድ የሚያስፈልጉን ሰነዶች
    አመታዊ የተሽከርካሪ ምዝገባ ቦሎ ለመውሰድ የሚያስፈልጉን ሰነዶች
    3 года назад
  • 🔴 СРОЧНО АЯТОЛЛА ХАМЕНЕИ ЛИКВИДИРОВАН, ВОЙНА РАСШИРЯЕТСЯ #новости #одиндень
    🔴 СРОЧНО АЯТОЛЛА ХАМЕНЕИ ЛИКВИДИРОВАН, ВОЙНА РАСШИРЯЕТСЯ #новости #одиндень
    7 часов назад
  • የ ኢንሹራንስ አይነቶች  እና የኢንሹራንስ ውል |  What is Insurance policy
    የ ኢንሹራንስ አይነቶች እና የኢንሹራንስ ውል | What is Insurance policy
    10 месяцев назад
  • ቦታ ስትገዙ ማድረግ ያለባችሁ ጥንቃቄ|| 5 ጠቃሚ የህግ ምክሮች ‼ #ጠበቃዩሱፍ #tebeqayusuf #tebeqayesuf
    ቦታ ስትገዙ ማድረግ ያለባችሁ ጥንቃቄ|| 5 ጠቃሚ የህግ ምክሮች ‼ #ጠበቃዩሱፍ #tebeqayusuf #tebeqayesuf
    3 года назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com