የአምልኮት ስግደት ለምን ይጠቅማል? ፦ አስሩ መሰረታዊ የሕይወት ሥጦታዎች Memehir Girma Wondimu Video 613

Описание к видео የአምልኮት ስግደት ለምን ይጠቅማል? ፦ አስሩ መሰረታዊ የሕይወት ሥጦታዎች Memehir Girma Wondimu Video 613

ከቤት ከጓዳ የፈረሰ ትዉልድ Religious teaching by priest Girma Wondimu - በቤተ እምነት ያለውን ሕይወት ስንመለከት መንፈሳዊ በረከትንና እውነትን የጥፋት ወኅኒ ቤት ለማድረግ መገፋፋት መተቻቸትና መቃወም እንደ አምልኮት እውቀት ይቆጥሩታል:: ከዚህም የተነሣ የቅዋሜ እንጀራ በልተህ የምትባርከው ነገር አይኖርም ብትባርክ እንኳን ቃሉ ከአፍህ ይወጣል እንጂ በውስጥ በኩል ያለው እርግማን ነው የቀደሙ አባቶቻችን ደክመው ብዙ ነገር ሰርተዋል እኛ ግን ምንም ወደ ሌለበት ምድረ በዳና ባዶ ወደሆነ ጊዜ እየሄድን ፍሬ አልባነትን በስፋት ይዘናል::

Комментарии

Информация по комментариям в разработке