Binary Logistic Regression Analysis (በSPSS ሙሉ ሂደት)!

Описание к видео Binary Logistic Regression Analysis (በSPSS ሙሉ ሂደት)!

የጥናታችሁ ባህሪ ለምሳሌ….

1. ድሃ የመሆን እና ድሃ ያለመሆን እድል!
2. በአገልግሎት የመርካት እና ያለመርካት ሁኔታ!
3. በሱስ ምክንያት የመታመም/የመሞት እድል!
4. የመቀበል፤ የመጠቀም፤ የመጀመር እድል (መስኖ፤ ብድር፤ ምርጥ ዘር፤ ማዳበሪያ፤ ወዘተ)!
5. የማለፍ ወይም የመውደቅ እድል!
6. የመምረጥ ወይም የመመረጥ እድል!
7. የመሆን ወይም ያለመሆን እድል፤ ወዘተ አይነት ባህሪ ያለው ጥናት ለምትሰሩ ሰዎች የሚጠቅም ሞዴል!

Комментарии

Информация по комментариям в разработке