Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть Ethiopia | አስቴርን ማን ገደ - ላት? | አጋጣሚ

  • Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
  • 2022-12-03
  • 45648
Ethiopia | አስቴርን ማን ገደ - ላት? | አጋጣሚ
  • ok logo

Скачать Ethiopia | አስቴርን ማን ገደ - ላት? | አጋጣሚ бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно Ethiopia | አስቴርን ማን ገደ - ላት? | አጋጣሚ или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку Ethiopia | አስቴርን ማን ገደ - ላት? | አጋጣሚ бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео Ethiopia | አስቴርን ማን ገደ - ላት? | አጋጣሚ

የደራሲው ሥራዎች
1. ያልታደለች በሰው ሰርግ ተዳረች(ልብወለድ)
2. እትዬ ላድርስሽ(ልብወለድ)
3. ለወጉ ለአርባ ስምንት ሰዓት ተዳሩ(ልብወለድ)
4. ሌላው እጅ(ልብወለድ)
5. ሦስተኛው ሰው(ልብወለድ)
6. አጋጣሚ(ልብወለድ)
7. እሱን ተይው(ልብወለድ)


ስለደራሲው በጥቂቱ
ይልማ ሀብተየስ በ፲፱፴ ዓ.ም. አዲስ አበባ ተወለዱ፡፡ ይልማ በሰባት ዓመት ዕድሜያቸው የቤተክርስቲያን ትምህርት ለመቅሰም ወደ ዮሐንስ ቤተክርስቲያን ሄዱ፡፡ እዛም ፊደል ቆጥረው መልዕክተ ዩሐንስና ዳዊት ደግመዋል፡፡ ከዛም በ1ዐ ዓመታቸው ሊሴ ገብረማርያም ትምህርት ቤት በመግባት እስከ አምስተኛ ክፍል ተምረዋል፡፡ በዚህ ወቅት የሥነ - ጽሑፍ ፍላጎት አልነበራቸውም።

ከዚህ በኋላ በ፲፱፵፰ ዓ.ም. ይልማ ከጓደኞቻቸው ጋር የላብራቶሪ ቴክኒሻንነት በቀድሞ አጠራሩ ፓስተር ኢኒስቲትዩት ተማሩ፡፡ ከአንድ ዓመት በኋላም ራስ ደስታ ሆስፒታል በመግባት በላብራቶሪ ቴክኒሻንነት ማገልገል ጀመሩ፡፡ በሆስፒታሉ ውስጥ ለአንድ ዓመት ከስድስት ወር ያህል ካገለገሉ በኋላ ጎንደር በሚገኘው የመግሥት ጤና ኮሌጅ በመግባት ከፍተኛ የላብራቶሪ ቴክኔሻንነት ትምህርታቸውን ተከታተሉ፡፡ ጎንደር እያሉ ነው የልብወለድ መጻሕፍትን የማንበብ ፍቅር ያደረባቸው፡፡ መኮንን እንዳልካቸው፣ ከበደ ሚካኤልንና በወቅቱ ታዋቂ የነበሩ ደራሲዎችን ያደንቁ ነበር፡፡ ከውጭም ጎርኪ፣ ዶስቶቪስኪ፣ ቶልስቶይ፣ ዲከንስ፣ ሄምንጊዌይን ያደንቃሉ፡፡

በወንጀል ክትትል ላይ ያተኮሩ ሥራዎችን በመጻፍ አድናቆትን ከአንባቢያን ያገኙት ይልማ፤ የመጀመሪያ መጽሐፋቸውን "ያልታደለች በሰው ሰርግ ተዳረች" በ፲፱፶፭ ዓ.ም.፣ ቀጥሎም "እትዬ ላድርስሽ" ን በ፲፱፶፮ ዓ.ም. አሳትመዋል፡፡ በ፲፱፶፯ ዓ.ም. "ለወጉ ለአርባ ስምንት ሰዓት ተዳሩ" የሚለውን አሳተሙ፡፡ በተከታታይ በወንጀል ላይ ያተኮሩ ልብ ወለዶች የጻፉ ሲሆን "ሌላው እጅ"፣ "ሦስተኛው ሰው"፣ "አጋጣሚ"፣ "እሱን ተይው" ተደናቂነትን ያተረፉ ሥራዎቻቸው ናቸው፡፡

ምንጭ: የኢትዮዽያ ደራሲያን ማህበር ለሚሊኒየም ያሳተመው አጀንዳ።

Spend an enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via the links mentioned below.

ፌስቡክ 👉  / tsegaye.aberar.1  

ኢንስታግራም👉  / tsegayeaberar  

ቴሌግራም 👉https://t.me/tsegayeaberar

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • ዘመድኩን በቀለ የደበቀውን ምስጢር በማስረጃ አጋለጠው! | (Must Watch)
    ዘመድኩን በቀለ የደበቀውን ምስጢር በማስረጃ አጋለጠው! | (Must Watch)
    2 часа назад
  • እሙ ተደፈረች😭 ዳኒኤል እሙን ከባድ ዛቻ ዛተባት
    እሙ ተደፈረች😭 ዳኒኤል እሙን ከባድ ዛቻ ዛተባት
    1 час назад
  • Ethiopian full | ልብ አንጠልጣይ ሙሉ የወን -- ጀል ታሪክ | ሙሉ ክፍል
    Ethiopian full | ልብ አንጠልጣይ ሙሉ የወን -- ጀል ታሪክ | ሙሉ ክፍል
    4 дня назад
  • New ethiopian full true life story | የተዋለበት
    New ethiopian full true life story | የተዋለበት
    4 года назад
  • #ከእስራኤል_አጀንዳ_የእግረኛው_ምላሽ #ኮንደሚኒየም_ዕጣ #የአርቲስት_ተስፉ_ብርሃኔ_እንባ / @VOEAtv @Tsegayekiflu @AbelBirhanu
    #ከእስራኤል_አጀንዳ_የእግረኛው_ምላሽ #ኮንደሚኒየም_ዕጣ #የአርቲስት_ተስፉ_ብርሃኔ_እንባ / @VOEAtv @Tsegayekiflu @AbelBirhanu
    2 часа назад
  • መሰማት ያለበት እውነተኛ ታሪክ  / ማን ገደላት??? / የምትደመሙበት ድንቅ ታሪክ
    መሰማት ያለበት እውነተኛ ታሪክ / ማን ገደላት??? / የምትደመሙበት ድንቅ ታሪክ
    1 год назад
  • አብረሃ ደቦጭ እና ሞገስ አስገዶም | Abreha Deboch & MogesAgedom
    አብረሃ ደቦጭ እና ሞገስ አስገዶም | Abreha Deboch & MogesAgedom
    2 недели назад
  • New ethiopian | እኔ እና ሹገር ማሚዬ
    New ethiopian | እኔ እና ሹገር ማሚዬ
    3 года назад
  • ደፈረችኝ (ሙሉ ክፍል)
    ደፈረችኝ (ሙሉ ክፍል)
    3 года назад
  • የአያቴ ድግምት እና አማላይዋ ጎረቤቴ
    የአያቴ ድግምት እና አማላይዋ ጎረቤቴ
    3 года назад
  • የቲቲ ገድል ( የምስራቋ ፀሀይ )
    የቲቲ ገድል ( የምስራቋ ፀሀይ )
    3 года назад
  • የጠ/ሚኒስትሩ የአዘርባጃን ጉዞና አዲስ ስምምነት | የግብፅና ሱዳን አደገኛ መግለጫ | Egypt-Sudan’s Dangerous Conspiracy |Ethiopia
    የጠ/ሚኒስትሩ የአዘርባጃን ጉዞና አዲስ ስምምነት | የግብፅና ሱዳን አደገኛ መግለጫ | Egypt-Sudan’s Dangerous Conspiracy |Ethiopia
    3 часа назад
  • አልመጣም ቀረሁኝ ሸጌ ...
    አልመጣም ቀረሁኝ ሸጌ ...
    3 года назад
  • New Ethiopian Full | የህይወት ብይን | Yehiwot Beyen | ሙሉ ክፍል
    New Ethiopian Full | የህይወት ብይን | Yehiwot Beyen | ሙሉ ክፍል
    5 лет назад
  • የጠቅላይ ሚንስትሩ ጉብኝት መነጋገሪያ ሆነ፣ የአዘርባጃን ኤምባሲ ተወረረ፣ተከዜ ዘብ በተጠንቀቅ ላይ ነኝ ብሏል Zewdu show
    የጠቅላይ ሚንስትሩ ጉብኝት መነጋገሪያ ሆነ፣ የአዘርባጃን ኤምባሲ ተወረረ፣ተከዜ ዘብ በተጠንቀቅ ላይ ነኝ ብሏል Zewdu show
    1 час назад
  • mayifaq shetet | ማይፋቅ ስህተት
    mayifaq shetet | ማይፋቅ ስህተት
    3 года назад
  • Sheger FM Terek - ደብደብ - ከአዳም ረታ አጭር ልብወለድ (ተረክ ) በተፈሪ አለሙ by Teferi Alemu | TizitazArada | ሸገር ሼልፍ
    Sheger FM Terek - ደብደብ - ከአዳም ረታ አጭር ልብወለድ (ተረክ ) በተፈሪ አለሙ by Teferi Alemu | TizitazArada | ሸገር ሼልፍ
    2 года назад
  • New Ethiopian Full | ፍቅር በቃኝ | ሙሉ ክፍል
    New Ethiopian Full | ፍቅር በቃኝ | ሙሉ ክፍል
    1 год назад
  • Ethiopia - “ወዴት ነው የምትሸሹት?”ደብረጽዮን፣ የነኢሳያስ ፀብ ለየለት!፣ የጠቅላዩ የመከላከያ ስምምነት፣ እነ ኮሎኔል ለነ ጌታቸው ያልተጠበቀ ምላሽ
    Ethiopia - “ወዴት ነው የምትሸሹት?”ደብረጽዮን፣ የነኢሳያስ ፀብ ለየለት!፣ የጠቅላዩ የመከላከያ ስምምነት፣ እነ ኮሎኔል ለነ ጌታቸው ያልተጠበቀ ምላሽ
    2 часа назад
  • ሁለተኛው ትዳር | ሙሉ ከፍል
    ሁለተኛው ትዳር | ሙሉ ከፍል
    2 года назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com