Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть ከኃጢአተኛው ድንኳን | ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ - Revisted by Elim Stream

  • Elim Stream
  • 2026-02-19
  • 904
ከኃጢአተኛው ድንኳን | ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ - Revisted by Elim Stream
  • ok logo

Скачать ከኃጢአተኛው ድንኳን | ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ - Revisted by Elim Stream бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно ከኃጢአተኛው ድንኳን | ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ - Revisted by Elim Stream или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку ከኃጢአተኛው ድንኳን | ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ - Revisted by Elim Stream бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео ከኃጢአተኛው ድንኳን | ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ - Revisted by Elim Stream

Originial song Deacon Abel Mekbib
Revisited by ‪@elimstream‬
Lyrics
ከኃጢአተኛው ድንኳን ቅዱሱ ቆመሃል
ልጄ የት ነው ብለህ እኔን ፈልገሃል
አንተ ስላለኸኝ ቀሏል መከራዬ
ለኔ ያደረግከው ብዙ ነው ጌታዬ
አንተ ስላለኸኝ ቀሏል መከራዬ
ለኔ ያደረግከው ብዙ ነው ጌታዬ

እንኳንስ አረገኸኝ ጌታዬ ሙሉ ሰው
እንዲሁም ይህን ነው ልቤ ሚናፍቀው
የዘመናት ሸክም ቀረ ጉስቁልና
የጠፋውን ድህሪም አግኝተሃልና

ባገኘኸኝ ጊዜ ሸፍናኝ በለሷ
ከፊት ያነበብኩት ፈጽሞ አይረሳ
ከዚህ የበለጠ ታያለህ ምትለኝ
ዓይንህ ይናገራል እንደማትረሳኝ

ምን አለኝ ብለህ ነው ደጃፌን ምትመታ
እኔ ደካማ ነኝ አንተ ቅዱስ ጌታ
ከእንግዲህ አላርስም ምንጣፌን በዕንባ
መንጦላዕቴን ከፍተህ ወደ ቤቴ ግባ

እኔ እኮ አውቅሃለሁ ሁሉን ስታፈቅር
የአናብስቱን ጉድጓድ የሞት አዋጅ ስትሽር
እንዲህ እያለ ነው የሚቀኘው ውስጤ
ኢየሱስ ክርስቶስ መብሌና መጠጤ

ከኃጢአተኛው ድንኳን ቅዱሱ ቆመሃል
ልጄ የት ነው ብለህ እኔን ፈልገሃል
አንተ ስላለኸኝ ቀሏል መከራዬ
ለኔ ያደረግከው ብዙ ነው ጌታዬ
አንተ ስላለኸኝ ቀሏል መከራዬ
ለኔ ያደረግከው ብዙ ነው ጌታዬ
አንተ ስላለኸኝ ቀሏል መከራዬ
ለኔ ያደረግከው ብዙ ነው ጌታዬ

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • 🔴 ቁጥር 2 የንስሓ ዝማሬ  ሙሉ አልበም
    🔴 ቁጥር 2 የንስሓ ዝማሬ ሙሉ አልበም "ጸሎትን አስተምረን" ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @-mahtot
    11 месяцев назад
  • በማይነገር ስጦታ || ምስጢረኛዬ || ማር ሚካኤል ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ@21media27 @Mutansa_Mar_St_Michael
    በማይነገር ስጦታ || ምስጢረኛዬ || ማር ሚካኤል ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ@21media27 @Mutansa_Mar_St_Michael
    4 месяца назад
  • የፍቅር Yefikir | ድንቅ ልብ የሚነካ መንፈስ ያለበት መዝሙር | 2620
    የፍቅር Yefikir | ድንቅ ልብ የሚነካ መንፈስ ያለበት መዝሙር | 2620
    7 часов назад
  • ይራራልናል | ሀና ተክሌ | እንደሰው | Hanna Tekle | yiraralinal
    ይራራልናል | ሀና ተክሌ | እንደሰው | Hanna Tekle | yiraralinal
    2 недели назад
  • ዘማሪት አስቴር አበበ(Singer Aster Abebe)ይታይ(YITAYE)New Protestant song from Yaye Yinger Album 2026
    ዘማሪት አስቴር አበበ(Singer Aster Abebe)ይታይ(YITAYE)New Protestant song from Yaye Yinger Album 2026
    8 дней назад
  • Tekeste Getnet ግዑዝ አይደለሁም#ethiopian #gospel #newethiopianmezmur#mezmure #amharic #newethiopianmezmur
    Tekeste Getnet ግዑዝ አይደለሁም#ethiopian #gospel #newethiopianmezmur#mezmure #amharic #newethiopianmezmur
    7 дней назад
  • በዓቢይ ጾም ወቅት የሚደመጡ የንሥሐ መዝሙሮች ስብስብ / ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ / የንስሃ መዝሙሮች ስብስብ  / ከኃጢአተኛው ድንኳን
    በዓቢይ ጾም ወቅት የሚደመጡ የንሥሐ መዝሙሮች ስብስብ / ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ / የንስሃ መዝሙሮች ስብስብ / ከኃጢአተኛው ድንኳን
    2 недели назад
  • የኔ ናርዶስ የኔ ቤዛ - ዘርፌ ከበደ - Zerfe Kebede - yene nardos
    የኔ ናርዶስ የኔ ቤዛ - ዘርፌ ከበደ - Zerfe Kebede - yene nardos
    1 день назад
  • Bikoter Noro
    Bikoter Noro
    1 день назад
  • በዘላለም ኪዳን ቁጥር ፬ (4) -  ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
    በዘላለም ኪዳን ቁጥር ፬ (4) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
    5 лет назад
  • Paul Clement - Safari ( Official live video )
    Paul Clement - Safari ( Official live video )
    1 день назад
  • እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሳል ‘’ምልክቴ ነሽ’’ ‘’ላመስግንህ የኔ ጌታ’’ ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @21media27
    እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሳል ‘’ምልክቴ ነሽ’’ ‘’ላመስግንህ የኔ ጌታ’’ ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @21media27
    3 недели назад
  • #ዳናይት የአቤል መክብብ መዝሙሮች - Abel Mekbib Mezmur Collection
    #ዳናይት የአቤል መክብብ መዝሙሮች - Abel Mekbib Mezmur Collection
    10 месяцев назад
  • የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች ስብስብ || ከሃጢያተኛው
    የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች ስብስብ || ከሃጢያተኛው
    2 года назад
  • 🔴 ጌታዬ ሆነ ደም ግባት አልባ 🔴 ቀራንዮ አየሁት  🔴 የፍቅር በር ነህ 🔴 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ @-mahtot
    🔴 ጌታዬ ሆነ ደም ግባት አልባ 🔴 ቀራንዮ አየሁት 🔴 የፍቅር በር ነህ 🔴 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ @-mahtot
    10 месяцев назад
  • Shekimen by Dawit Getachew
    Shekimen by Dawit Getachew
    2 недели назад
  • ቀን አውጣላት ቁጥር ፭ (5) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
    ቀን አውጣላት ቁጥር ፭ (5) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
    4 года назад
  • Kidanesh New
    Kidanesh New
    1 день назад
  • ትናንትን ባንተ አልፌ | ተከስተ ጌትነት | Tekeste Getinet
    ትናንትን ባንተ አልፌ | ተከስተ ጌትነት | Tekeste Getinet
    12 дней назад
  • 🔴የተመረጡ የንስሃ የዐብይ ጾም ዝማሬዎች ስብስብ👉በተወደዱ ዘማርያን 👉 Ethiopian Orthodox Mezmur  non stop
    🔴የተመረጡ የንስሃ የዐብይ ጾም ዝማሬዎች ስብስብ👉በተወደዱ ዘማርያን 👉 Ethiopian Orthodox Mezmur non stop
    5 дней назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com