NBC Ethiopia | ባሌ የብርቅዬዎች መኖሪያ በNBC ጉዞ ኢትዮጵያ | ሄኖክ ስዩም

Описание к видео NBC Ethiopia | ባሌ የብርቅዬዎች መኖሪያ በNBC ጉዞ ኢትዮጵያ | ሄኖክ ስዩም

አንድ ፓርክ-ብዙ ዓለም፤
ብዙ ዓለም-የማይቆጠር የተፈጥሮ ተአምር ወደ ብዙው ዓለም ገብቻለሁ።
ገና በበራፉ ተአምር እያየሁ ነው። ከጌሴ እስከ ዌብ ሸለቆ ለመግለፅ አይደለም ለመገረም ትንፋሽ ያሳጣል። የደጋ አጋዘኑ ምድር፤ የባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ።
ወደ ባሌ የተራራ ምድር ጎራ ብሎ ሜጀር ኢቮር ቡክስተን Major Ivor Buxton የተባለ እንግሊዛዊ የደጋ አጋዘንን አደነ። በ1908 እ.ኤ.አ የደጋ አጋዘንን ይዞ እንግሊዝ ገባ። ሁለት ዓመት በደጋ አጋዘን ላይ ፍተሻውን ያደረገው እንግሊዛዊው ሳይንቲስት ሪቻርድ ሊዴከር Richard Lydekker በ1910 የደጋ አጋዘንን ብርቅዬ መሆን ለዓለም ገለጠ። ባሌ የብርቅዬዎች መኖሪያ።
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት

Комментарии

Информация по комментариям в разработке