እዩልኝ By Kalkidan Tilahun ( Lily)የዮሐንስ ራእይ

Описание к видео እዩልኝ By Kalkidan Tilahun ( Lily)የዮሐንስ ራእይ

እዩልኝ Kalkidan Tilahun ( Lily)
የሚናገረኝንም ድምፅ ለማየት ዘወር አልሁ፤ ዘወርም ብዬ ሰባት የወርቅ መቅረዞች አየሁ፥በመቅረዞቹም መካከል የሰው ልጅ የሚመስለውን አየሁ፥ እርሱም እስከ እግሩ ድረስ ልብስ የለበሰው ደረቱንም በወርቅ መታጠቂያ የታጠቀ ነበር።ራሱና የራሱ ጠጕርም እንደ ነጭ የበግ ጠጕር እንደ በረዶም ነጭ ነበሩ፥ ዓይኖቹም እንደ እሳት ነበልባል ነበሩ፤እግሮቹም በእቶን የነጠረ የጋለ ናስ ይመስሉ ነበር፥ ድምፁም እንደ ብዙ ውኃዎች ድምፅ ነበረ።በቀኝ እጁም ሰባት ከዋክብት ነበሩት፥ ከአፉም በሁለት ወገን የተሳለ ስለታም ሰይፍ ወጣ፤ ፊቱም በኃይል እንደሚበራ እንደ ፀሐይ ነበረ። የዮሐንስ ራእይ 1:12-16
Music produced by Dawit Getachew
Mixing and mastering Dawit Getachew
Director Mikias Kassahun

Editing And color Grading Mikias Kassahun(Mikas )

Комментарии

Информация по комментариям в разработке