ሸህ ሙሀመድ አሚን ባህርዳር ሊበን ሀሪማ የተባለ ተሰምቶ የማይጠገብ ሀድራ መንዙማ ❤

Описание к видео ሸህ ሙሀመድ አሚን ባህርዳር ሊበን ሀሪማ የተባለ ተሰምቶ የማይጠገብ ሀድራ መንዙማ ❤

ይህ የወለላው ነቢ የተወለዱበት ቀን መቃረብ አስመልክቶ ደስታውን ሊገልፅ በአኗር መስጂድ የተሰበሰበየህዝብ ማዕበል ነው
ዉሀብዮች ይህን የህዝብ ማዕበል መግፋት ስለማይችሉ መዉሊድን ለማክበር ፕሮግራም መቅረፅ ጀመሩ ግን ሙስሊም ወንድሜ ሆይ ሙስሊሟ እህቴ ከግንዛቤ የምታስገቡት ነገር ከወሀብዬችጋ የምንለያይበት ዋናው ነገር መዉሊድ አልነበረም የአቂዳ ጉዳይ ነው ስለዚህ መዉሊድ አከበሩ ብለህ ካሉበት የተጣመመ አቂዳ ተመልሰዋል ማለት አይደለም ይህ እነሱ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ለነብዩ መዉሊድ ሲባሉ ማንኛውንም ነገር ስለሚያደርጉ ሙስሊሙን ለማጥመድ የተጠቀሙት መረብ ነው በመዉሊድ ሰበብ ፋሲድ አቂዳቸውን ለመርጨት የተጠቀሙት ሲስተም ነው
ጥንቃቄ
#መዉሊድ
#መንዙማ
#ሙስሊም
የሙጀሲሞች መገለጫ አይደለሜ

Комментарии

Информация по комментариям в разработке