Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть መስቀሉን ስሳለም አዲስ መዝሙር ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ Meskelun Sisalem New Orthodox Tewahido Song Zemari Hawaz Tegegn

  • ዜማ ሐዋዝ ZEMARI HAWAZ TEGEGNE ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ
  • 2025-08-09
  • 244978
መስቀሉን ስሳለም አዲስ መዝሙር ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ  Meskelun Sisalem New Orthodox Tewahido Song Zemari Hawaz Tegegn
  • ok logo

Скачать መስቀሉን ስሳለም አዲስ መዝሙር ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ Meskelun Sisalem New Orthodox Tewahido Song Zemari Hawaz Tegegn бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно መስቀሉን ስሳለም አዲስ መዝሙር ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ Meskelun Sisalem New Orthodox Tewahido Song Zemari Hawaz Tegegn или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку መስቀሉን ስሳለም አዲስ መዝሙር ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ Meskelun Sisalem New Orthodox Tewahido Song Zemari Hawaz Tegegn бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео መስቀሉን ስሳለም አዲስ መዝሙር ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ Meskelun Sisalem New Orthodox Tewahido Song Zemari Hawaz Tegegn

አይኔ ላይ ተሣለ ርህራሄ ፍቅሩ
ጦር የወጋው ጎኑ ታወሠኝ ችንካሩ
ለአመጽ ያስቸኮለኝ አሳች ተሠደደ
መስቀሉን ስሳለም ልቤ ሠማይ ሄደ

ባርከኒ በመስቀልከ ክቡር

ሃሳቤ ታውሮ በምኞት ተጋርዶ
አይነ ህሊናዬ ወደ ተምና ወርዶ
ደጄን እያንካካህ ሣለህ ከበራፌ
ለበደል ስጀግን ለጽድቅህ ሰንፌ
አሁን ግን መለስከኝ ግርዶሹ ገፈፈ
የመስቀልህ ብርሃን ሞቴን አሸነፈ

ተስፋ የተለየው የራቀው ደስታ
ነውር ያደቀቀው ለአለም የተረታ
ሆኜ እንዳልነበር የአመጽ ጦር እቃ
ሳልጠፋ ታደግኸኝ ቀኔ ሳያበቃ
አጋጣሚ አይደለም ፈቅደህ ነው ጌታዬ
በመስቀልህ ቀረ የውድቀት ጉዞዬ

ካህኑ መዳፍ ላይ ሳየው መስቀልህን
ድቅን አለ በአይኔ ሳልኩት ችንካርህን
የእሾህ አክሊል ጦሩ ጅራፍ ግርፋቱ
ስለሕይወቴ ነው እንዳልቀር በከንቱ
ቅዱስ ምልክትህ ሆነልኝ መዳኛ
መስቀልህ አርገኝ የፍቅርህ ምርኮኛ

የተጣለች ነፍሴ በደምህ ተዋጅታ
አሁን አዲስ ነው ነኝ ቸርነትህ በዝታ
አለምም ለእኔ እኔም ለአለም ሞትኩ
አምላኬ በቤትህ ለመኖር ተመረጥኩ
እግሮቼ ከእንግዲህ ላንተ ይሮጣሉ
ቃላቶቼ ፍቅርህን ይመስከራሉ
ኢየሱስ ስምህን በእምነት እጠራለሁ
ቅዱስ መስቀልህን እሳለመዋለሁ

ግጥም እና ዜማ ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • በዓቢይ ጾም ወቅት የሚደመጡ የንሥሐ መዝሙሮች ስብስብ / ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ / የንስሃ መዝሙሮች ስብስብ  / ከኃጢአተኛው ድንኳን
    በዓቢይ ጾም ወቅት የሚደመጡ የንሥሐ መዝሙሮች ስብስብ / ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ / የንስሃ መዝሙሮች ስብስብ / ከኃጢአተኛው ድንኳን
    3 недели назад
  • ቀኜ ትርሳኝ አዲስ ዝማሬ ዲያቆን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ ከቁጥር አራት የዝማሬ አልበም። NEW SONG ZEMARI HAWAZ
    ቀኜ ትርሳኝ አዲስ ዝማሬ ዲያቆን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ ከቁጥር አራት የዝማሬ አልበም። NEW SONG ZEMARI HAWAZ
    3 года назад
  • #ይናፍቃል ልቤ #ዘማሪሐዋዝ ተገኝ #የበገና ዝማሬ Yinafkal libe #zemari_Hawaz Tegegn #OrthodoxTewahido Begena mezmur
    #ይናፍቃል ልቤ #ዘማሪሐዋዝ ተገኝ #የበገና ዝማሬ Yinafkal libe #zemari_Hawaz Tegegn #OrthodoxTewahido Begena mezmur
    4 дня назад
  • 💔💔ሁሉም ያልፋል እኛም እናልፋለን ሳንዘጋጅ እንዳንወሰድ አሁኑኑ እንዘጋጅ  ለዚህ አለም አትጨነቁ አለሙም ሁሉም ኃላፊ ነው/ዲ/ን ያረጋል አበጋዝ
    💔💔ሁሉም ያልፋል እኛም እናልፋለን ሳንዘጋጅ እንዳንወሰድ አሁኑኑ እንዘጋጅ ለዚህ አለም አትጨነቁ አለሙም ሁሉም ኃላፊ ነው/ዲ/ን ያረጋል አበጋዝ
    17 часов назад
  • //የቤተሰብ መገናኘት//
    //የቤተሰብ መገናኘት// "እጠፋልሻለው የሚለኝ ትንሹ ልጄ እውነት አድርጎት ጥፍት አለ"😓 እማሆይ እና ልጃቸው ከረዥም አመታት በኃላ ተገናኙ /ቅዳሜን ከሰዓት/
    1 день назад
  • ኢየሱስ ናይን አምላኬ ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ አዲስ ዝማሬ zemari Hawaz Tegegn  #Ethiopian orthodox song #ኢየሱስ #eyesus
    ኢየሱስ ናይን አምላኬ ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ አዲስ ዝማሬ zemari Hawaz Tegegn #Ethiopian orthodox song #ኢየሱስ #eyesus
    2 дня назад
  • ለዓቢይ ጾም የተመረጡ የንሥሐ መዝሙሮች - በዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ || ye abiy tsom mezmur || Ethiopian Orthodox Mezmur
    ለዓቢይ ጾም የተመረጡ የንሥሐ መዝሙሮች - በዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ || ye abiy tsom mezmur || Ethiopian Orthodox Mezmur
    2 дня назад
  • ⚡️ Взорван командующий войсками || Авиаудар Израиля по центру РФ
    ⚡️ Взорван командующий войсками || Авиаудар Израиля по центру РФ
    8 часов назад
  •  🔴  አረሳት ኢትዮጵያን / እመኑ በሱ  በዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ ቢሾፍቱ ቅዱስ ዮሐንስ ቤተክርስቲያን   ግሩም ዝማሬ
    🔴 አረሳት ኢትዮጵያን / እመኑ በሱ በዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ ቢሾፍቱ ቅዱስ ዮሐንስ ቤተክርስቲያን ግሩም ዝማሬ
    2 месяца назад
  • 🔴ሳይቋረጥ የሚደመጡ የእመቤታችን መዝሙራት like mezemran yilma hailu yemaryam mezmurat
    🔴ሳይቋረጥ የሚደመጡ የእመቤታችን መዝሙራት like mezemran yilma hailu yemaryam mezmurat
    7 месяцев назад
  • ከኃጢአተኛው ድንኳን || ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @21media27
    ከኃጢአተኛው ድንኳን || ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @21media27
    1 месяц назад
  • ወደ ኦርቶዶክስ መመለስ | ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ | ተቋማዊ ዕቅበተ እምነት
    ወደ ኦርቶዶክስ መመለስ | ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ | ተቋማዊ ዕቅበተ እምነት
    1 год назад
  • ከሁሉ በላይ ሙሉ አልበም ቁ-፫@EziraHailemichel  ዘማሪ እዝራ ኃ/ሚካኤል Ezira Hailemichel Album Orthodox mezmur new
    ከሁሉ በላይ ሙሉ አልበም ቁ-፫@EziraHailemichel ዘማሪ እዝራ ኃ/ሚካኤል Ezira Hailemichel Album Orthodox mezmur new
    2 года назад
  • 🔴
    🔴"ማርያም ብዬ" || የዘማሪ ሐዋዝ የልጅነት ትዝታችን የሆኑ መዝሙራት 📍በሚሊኒየም አዳራሽ
    1 месяц назад
  • ብወድህ! ዲ/ን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ አዲስ ዝማሬ ኖላዊ ኄር ከተሰኘው ቁጥር 4 የዝማሬ አልበም NEW SONG Zemari Hawaz Tegegn 2014/2022
    ብወድህ! ዲ/ን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ አዲስ ዝማሬ ኖላዊ ኄር ከተሰኘው ቁጥር 4 የዝማሬ አልበም NEW SONG Zemari Hawaz Tegegn 2014/2022
    3 года назад
  • 🔴 ቁጥር 2 የንስሓ ዝማሬ  ሙሉ አልበም
    🔴 ቁጥር 2 የንስሓ ዝማሬ ሙሉ አልበም "ጸሎትን አስተምረን" ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @-mahtot
    11 месяцев назад
  • ነገረ ድኅነት | ቤዛ መካከለኛ  አስታራቂ ተዳሰውበታል| ዛይ ፖድካስት - መምህር መዝገበ ቃል ገ/ሕይወት  | ZAI PODCAST #ZaiOrthodoxMedia
    ነገረ ድኅነት | ቤዛ መካከለኛ አስታራቂ ተዳሰውበታል| ዛይ ፖድካስት - መምህር መዝገበ ቃል ገ/ሕይወት | ZAI PODCAST #ZaiOrthodoxMedia
    10 месяцев назад
  • ♦️
    ♦️" ሁሉን ሰው በእንባ ያራጨ ዝማሬ "manew endeneእንደገና በአዲስ መልክ ተሰራ#ማነው እንደኔ ማነው/#zemari_solomon_abubeker
    2 года назад
  • ድል አለ በስምህ - ዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረፃዲቅ - Gebreyohannes Gebretsadik @millinuem_hall_maedot_le_ethiopia_event
    ድል አለ በስምህ - ዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረፃዲቅ - Gebreyohannes Gebretsadik @millinuem_hall_maedot_le_ethiopia_event
    8 месяцев назад
  • ለፆመ ዐቢይ የተመረጡ መዝሙሮች|| Abiy tsome mezmur collection|| Selected Mezmur for the Fast of Abiy
    ለፆመ ዐቢይ የተመረጡ መዝሙሮች|| Abiy tsome mezmur collection|| Selected Mezmur for the Fast of Abiy
    7 месяцев назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com