Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть ምልክት የሌለው የፅንስ መጨናገፍ (የፅንስ ሞት ) | Miscarriage without sign

  • Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል
  • 2022-12-13
  • 22959
ምልክት የሌለው የፅንስ መጨናገፍ (የፅንስ ሞት ) | Miscarriage without sign
  • ok logo

Скачать ምልክት የሌለው የፅንስ መጨናገፍ (የፅንስ ሞት ) | Miscarriage without sign бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно ምልክት የሌለው የፅንስ መጨናገፍ (የፅንስ ሞት ) | Miscarriage without sign или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку ምልክት የሌለው የፅንስ መጨናገፍ (የፅንስ ሞት ) | Miscarriage without sign бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео ምልክት የሌለው የፅንስ መጨናገፍ (የፅንስ ሞት ) | Miscarriage without sign

ምልክት የሌለው የፅንስ መጨንገፍ የሚከሰተው ፅንሱ ማደግ ሲያቆም ወይም በማህፀን ውስጥ ሲሞት ነው። እንደ ደም መፍሰስ፣ የሆድ ቁርጠት ወይም የጀርባ ህመም ያሉ ግልጽ ምልክቶች ሳይታዩ የሚከሰት ነው። ይህም ጸጥ ያለ የፅንስ መጨንገፍ ወይም ጸጥ ያለ የፅንስ መውረድ በመባልም ይታወቃል።
ምልክት የሌለው የፅንስ መጨንገፍ ብዙውን ጊዜ የሚከሰተው በመጀመሪያዎቹ የእርግዝና ሦስት ወራት ውስጥ ነው። ይህም የሚታወቀው የእርግዝና ክትትል በምታደርጉበት ጊዜ እና የአልትራሳውንድ ቼክ አፕ በምታደርጉበት ጊዜ ነው። የሚሰጠውም ሕክምና በማህፀን ውስጥ የሚቀረውን የፅንስ አካል በመድሃኒት ወይም በህክምና ማስጠረግ ወይም ማህፀን በራሱ ያለውን አካል ጠርጎ የሚያስወጣ ይሆናል።

📌 ምልክት የሌለው የፅንስ መጨንገፍ መንስኤው ምንድነው ?
ልክ እንደ ሁሉም የፅንስ መጨንገፍ ዓይነቶች፣ ምልክት የሌለው የፅንስ መጨንገፍ የሚከሰተው ፅንሱ ሲሞት ወይም በማህፀን ውስጥ ማደግ ሲያቆም ነው። ይህ በፅንሱ ውስጥ ባለው የጄኔቲክ ችግር ምክንያት ሊከሰት ይችላል። አንዳንድ ጊዜ በማህፀን ወይም በማህፀን በር ላይ የሚፈጠር የመዋቅር ችግር ወይም የጤና ችግር ምክንያትም ይህ የፅንስ መጨንገፍ ሊከሰት ይችላል።
ሌሎች ምክንያቶችም አሉ። ለምሳሌ
➣ኢንፌክሽን
➣በሽታ
➣በእናትዬው ላይ የሚደርስ አካላዊ ጉዳት ወይም አደጋ
➣የእንቁላል እጢ ችግሮች
➣ያልታከሙ እንደ ስኳር እና የኩላሊት በሽታዎች ተጠቃሽ ምክንያቶች ናቸው።

የፅንስ መጨንገፍ ብዙውን ጊዜ ከወር አበባ ቁርጠት እና ከሴት ብልት ደም መፍሰስ ጋር በሚመሳሰል ህመም ይጀምራል። ነገር ግን ምልክት የሌለው የፅንስ መጨንገፍ አብዛኛውን ጊዜ ምንም ምልክት አይኖረውም። አንዳንድ ጊዜ ግን ቁርጠት ፣ ቡናማ-ሮዝ ወይም ቀይ የሴት ብልት ፈሳሾች ሊከሰት ይችላል። አብዛኛውን ጊዜ ግን መጨናገፉ እንደተከሰተ የሚያሳዩ ምንም ምልክቶች አይኖሩም።
አብዛኛውን ጊዜ ይህ የፅንስ መጨናገፍ የሚከሰተው የፅንሱ እንቅስቃሴ ከመሰማቱ በፊት ነው።
ምልክት የሌለው የፅንስ መጨንገፍ ቢከሰትም, የእርግዝና ሆርሞን አሁንም ከፍተኛ ናቸው። ይህ ማለት ልክ እንደ እርግዝናችሁ የጡት መወጠር ፣ ማቅለሽለሽ እና ድካም የመሳሰሉ የእርግዝና ምልክቶችን አሁንም ሊኖሩ ይችላሉ። ምንም እንኳን ከበፊቱ ያነሰ ቢሆንም ማለት ነው። የእርግዝና ምርመራም አወንታዊ ውጤትን ሊያሳይ ይችላል።

📌ምልክት የሌለው የፅንስ መጨናገፍ እንዴት ይታወቃል ?
ምልክት የሌለው የፅንስ መጨንገፍ የእርግዝና ክትትል በምታደርጉበት ጊዜ ይታወቃል። የአልትራሳውንዱ ምርመራ ፅንሱ ከእርግዝና እድሜው በጣም ትንሽ መሆኑን ሊያሳይ ይችላል ወይም የልብ ምቱ የማይታወቅ ይሆናል። ነገር ግን ከአምስተኛው እና ከሰባተኛው ሳምንት በፊት የልብ ምት ባይኖር ይህ የፅንስ መጥፋትን አያሳይም። ምክንያቱም የፅንሱ የልብት ምት መሰማት የሚጀምረው ከ አምስተኛው እና ስድተኛው ሳምንት በኋላ ስለሆነ ነው።
አንዳንድ ጊዜ የልብ ምት አለመኖሩን ለማረጋገጥ ዶክተራችሁ ሳምንት እና ከ 10 ቀናት በኋላ ሌላ አልትራሳውንድ ቼክአፕ ያደርጋል።
አልትራሳውንዱ በተጨማሪም ባዶ የአሚኖይቲክ ከረጢት ወይም የአሚኖይቲክ ከረጢት እንደሌለ ሊያሳይ ይችላል። በዚህ ሁኔታ, ፅንሱ ማደጉን ያቆማል ማለት ነው።
የደም ምርመራውም አነስተኛ የሆሮሞን መጠን ሊያሳይ ይችላል።

📌ምልክት የሌለው የፅንስ መጨናገፍ ህክምና ያስፈልገዋል ?
ህክምናው የሚያስፈልገው የሞተውን የፅንሱን ህዋስ ለማስወገድ እና የሚፈጠረውን ኢንፌክሽን ለመከላከል ነው።
ሕክምናው በተወሰኑ ሁኔታዎች ላይ የተመሰረተ ነው። ለምሳሌ ፅንሱ ያለበት የእድገት ደረጃ እና በሴቷ ፍላጎት ላይ ይመሰረታል።
ፅንስ ምልክት ሳይኖረው የሚጨናገፍ ከሆነ ለሳምንታት ያህል እንድትጠብቁ ዶክራችሁ ሊመክራችሁ ይችላል። ምክንያቱም የሞተው ፅንስ ወይም ያላደገው ፅንስ በራሱ ጊዜ ሊጠፋ ይችላል። ይህ በሚሆንበት ጊዜ ታድያ የደም መፍሰስ በመጨረሻም ይከሰታል። የደም መፍሰሱም የተበጣጠሰ ስጋ መሰል ነገር የቀላቀለ ይሆናል። እንዲሁም የሆድ ቁርጠት ያጋጥማችኋል።
ይህ ካልሆነ ግን የተሻለው ህክምና የሚሆነው መድሃኒት መውሰድ ነው።

➣የፅንሱን አካል ለማጥፋት የሚረዱ መድሃኒቶችን መውሰድ እና

➣የሞተውን ፅንስ ለማስወገድ የቀዶ ጥገና ሕክምና የሚሰጥም ይሆናል። ቁርጠቱንም ለማስታገስ መድሃኒት የሚያስፈልግ ይሆናል።
አንዳንድ ጊዜ ይህ የፅንስ መጨናገፍ ኢንፌክሽንን ሊያስከትል ይችላል። ለዚህም ጠንካራ ህክምና ያስፈልገዋል።
📌ትልቁ እና ዋነኛው ነገር ከዚህ የፅንስ መጨናገፍ በኋላ የሚፈጠር በስነ ልቦና በኩል የሚሰማችሁ ህመም ነው። ማለትም ብዙ ነፍሰ ጡር ሴቶች ይህ ክስተት በሚያጋጥማቸው ሰዓት በድጋሜ ማርገዝ አልችልም ወይም በድጋሜ ልጅ ይሞትብኛል ብለው ስለሚያስቡ የሚፈጠርባቸው ፍርሃትና ጭንቀት የከፋ ይሆናል። በዚህም ምክንያት በድጋሜ ለማርገዝ ይፈራሉ። ነገር ግን ማወቅ ያለባችሁ ነገር ይህ በእናንተ ጥፋት ምክንያት የሚፈጠር ክስተት አይደለም። ተፈጥሮአዊ የሚያጋጥም አደጋ ነው። ስለዚህ ይህ ከተከሰተባችሁ አእምሮአችሁን በጭንቀት አትጉዱት። ክስተቱ ቢፈጠርም በድጋሜ ሙሉ በሙሉ ጤናማ እርግዝና መፈጠር ይችላል።
ማድረግ ያለባችሁ ወዲያውኑ ለማርገዝ ሙከራ አታድርጉ። በአካልም በመንፈስም ጤናማ በምትሆኑበት ጊዜ በድጋሜ ሙከራውን እንድታደርጉ ይመከራል።

#ebs
#ethiopia
#ጤና

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • በእርግዝና ጊዜ የሚከሰት የደም ግፊት መጨመር
    በእርግዝና ጊዜ የሚከሰት የደም ግፊት መጨመር
    1 год назад
  • ሾተላይ ምንድነው? ቅድመ ጥንቃቄውስ  እና ህክምና - Rh incompatibility in Amharic. Dr. Zimare on TenaSeb
    ሾተላይ ምንድነው? ቅድመ ጥንቃቄውስ እና ህክምና - Rh incompatibility in Amharic. Dr. Zimare on TenaSeb
    4 года назад
  • የፅንስ መቋረጥ ምክንያቶች
    የፅንስ መቋረጥ ምክንያቶች
    5 лет назад
  • የእርግዝና ቀን አቆጣጠር መቼ ይጀምራል? የእርግዝና የመጀመሪያ ቀን መቼ ነው የሚጀምረው| How to calculate pregnancy due date
    የእርግዝና ቀን አቆጣጠር መቼ ይጀምራል? የእርግዝና የመጀመሪያ ቀን መቼ ነው የሚጀምረው| How to calculate pregnancy due date
    3 года назад
  • አስደናቂው የፍቅር ታሪክ በነሱራ እና ፋሲካ ቤት! | The Joyful Family #marakiweg  #lifestyle
    አስደናቂው የፍቅር ታሪክ በነሱራ እና ፋሲካ ቤት! | The Joyful Family #marakiweg #lifestyle
    1 день назад
  • የወንድ ልጅ ቁጥር ለምን አነሰ? | መንስኤዉን በዚህ ቪዲዮ ያገኛሉ! #AlivePodcast #AbrhamFantu #health
    የወንድ ልጅ ቁጥር ለምን አነሰ? | መንስኤዉን በዚህ ቪዲዮ ያገኛሉ! #AlivePodcast #AbrhamFantu #health
    5 месяцев назад
  • የፅንስ መጨናገፍ 👼 መንስኤውና መፍትሄው የሚያስከትለው የስነልቦና ጉዳትስ እንዴት ይታያል early miscurrage couses and solution.
    የፅንስ መጨናገፍ 👼 መንስኤውና መፍትሄው የሚያስከትለው የስነልቦና ጉዳትስ እንዴት ይታያል early miscurrage couses and solution.
    6 лет назад
  • 10 ውርጃ እንዲከሰት የሚያደርጉ ዋነኛ ምክንያቶች | 10 main causes of miscarriage
    10 ውርጃ እንዲከሰት የሚያደርጉ ዋነኛ ምክንያቶች | 10 main causes of miscarriage
    1 год назад
  • በማህፀን ውስጥ ፅንስ ጤናማ መሆኑን የሚያሳዩ 8 ምልክቶች
    በማህፀን ውስጥ ፅንስ ጤናማ መሆኑን የሚያሳዩ 8 ምልክቶች
    1 год назад
  • ክፍል 12 + ውርጃ እና ወሊድ መከላከያ + ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ+
    ክፍል 12 + ውርጃ እና ወሊድ መከላከያ + ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ+
    5 лет назад
  • 🔥ከፅንስ መጨናገፍ በኋላ ያለው እርግዝና ፣ ቅድመ ጥንቃቄዎች | Pregnancy after miscarriage
    🔥ከፅንስ መጨናገፍ በኋላ ያለው እርግዝና ፣ ቅድመ ጥንቃቄዎች | Pregnancy after miscarriage
    3 года назад
  • 'Ovarian Cysts' ምንድነው? | Dr.Lidiya Chanyalew| የማህፀን እና ፅንስ እስፔሻሊስት #ovariancysts #gynecologist
    'Ovarian Cysts' ምንድነው? | Dr.Lidiya Chanyalew| የማህፀን እና ፅንስ እስፔሻሊስት #ovariancysts #gynecologist
    1 месяц назад
  • የፅንስ መጨናገፍ መንስኤ,ምልክቶች እና ማድረግ ያለባችሁ ቅድመ ጥንቃቄ| Causes and treatments of miscarriage
    የፅንስ መጨናገፍ መንስኤ,ምልክቶች እና ማድረግ ያለባችሁ ቅድመ ጥንቃቄ| Causes and treatments of miscarriage
    3 года назад
  • Selam Tesfaye - YeLib QuanQua Ethiopian film 2018
    Selam Tesfaye - YeLib QuanQua Ethiopian film 2018
    7 лет назад
  • የፅንስ መጨናገፍ አደጋ ምልክቶች ፣ምክንያቶች ፣ ተጋላጭ የሚያደርጉ ልማዶች ፣ መከላከያ መንገዶች / miscarriage sign and causes
    የፅንስ መጨናገፍ አደጋ ምልክቶች ፣ምክንያቶች ፣ ተጋላጭ የሚያደርጉ ልማዶች ፣ መከላከያ መንገዶች / miscarriage sign and causes
    3 года назад
  • 🔴አዲሱ የቤተሰብ ጨዋታ አቅራቢ ማነዉ? Sheger Info ላይ የቀረበችዉ ትዕግስት አነጋጋሪ ሆናለች | Dallol Entertainment
    🔴አዲሱ የቤተሰብ ጨዋታ አቅራቢ ማነዉ? Sheger Info ላይ የቀረበችዉ ትዕግስት አነጋጋሪ ሆናለች | Dallol Entertainment
    6 дней назад
  • Surah Al-Kahf سورة الكهف | Let This Recitation Bring Peace to Your Heart | Basair TV
    Surah Al-Kahf سورة الكهف | Let This Recitation Bring Peace to Your Heart | Basair TV
    5 часов назад
  • ዳጣ ክፍል 68
    ዳጣ ክፍል 68
    20 часов назад
  • МАМА В 16 | 5 СЕЗОН, 1 ВЫПУСК | СОФЬЯ, НОВОЧЕРКАССК
    МАМА В 16 | 5 СЕЗОН, 1 ВЫПУСК | СОФЬЯ, НОВОЧЕРКАССК
    16 часов назад
  • የእርግዝና ስድስተኛ ወር /month 6th pregnancy
    የእርግዝና ስድስተኛ ወር /month 6th pregnancy
    2 года назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com