DW Amharic የዓርብ ኅዳር 20 ቀን 2017 ዓ.ም.የዜና መጽሔት

Описание к видео DW Amharic የዓርብ ኅዳር 20 ቀን 2017 ዓ.ም.የዜና መጽሔት

የዜና መጽሔት የአንዳራቻ ነዋሪዎች ሥጋት ፤ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝደንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ የሰሞኑ ንግግርና አስተያየት ፤ በምርጫ ቦርድ አስተባባሪነት ሲካሄድ የቆየው የፖለቲካ ፓርቲዎች ውይይት መጠናቀቁ፤ እንዲሁም የኦነግ ባለሥልጣን በእስር ላይ ሆነው የጻፉት«ዳያ» ማለትም ራዕይ የተሰኘው «የዓመቱ ምርጥ በኦሮሚኛ የተጻፈው መጽሐፍ»ን የሚመለከቱ ዘገባዎችን አካቷል

Комментарии

Информация по комментариям в разработке