አስራት አዲስኪዳናዊ ነው?Is Tithing New Testament? በዳዊት ፋሲል

Описание к видео አስራት አዲስኪዳናዊ ነው?Is Tithing New Testament? በዳዊት ፋሲል

የዚህ ትምህርት ዋናው አላማው አስራት እንስጥ ወይስ አንስጥ ሳይሆን ሁሉ ነገር በማስተዋልና እንደ ኪዳናችን እናድርግ ነው።
አንድ ሰው እግዚአብሔር ይቀስፈኛል ወይም በግዴታ እንደ ብሉይ ኪዳን ሰዎች መስጠት የለበትም። የአዲስ ኪዳን መስጠት በልብህ እንዳሰብክ ነው; ከፈለክ 100% መስጠት ትችላለህ ካልሆነም የቻልከውን ምክንያቱም እግዚአብሔር ልብህን እነጂ ኪስህን አያይም። ቤተክርስቲያንን ለማገዝ አስራት እየሰጠ ያለ መስጠቱን ይቀጥል ግን በእውቀት ይሁን!!!

Комментарии

Информация по комментариям в разработке