ልጇ ከሞተች እኔ አለቀለኝ...ዋና ባልችልም ላወጣት ገባሁ!

Описание к видео ልጇ ከሞተች እኔ አለቀለኝ...ዋና ባልችልም ላወጣት ገባሁ!

Join comedian Eshetu as he uncovers the mysterious tales of Ethiopian and Eritrean workers who vanish from their homes in Qatar. In today's episode, Eshetu meets Marta Abraham, an Eritrean immigrant who shares her personal experience of losing her job just five months after arriving in Qatar. Discover the truth behind the disappearances and the struggles faced by these individuals in their quest for a better life. Don't miss this eye-opening conversation!
ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን በኳታር ሃገር ለስራ ሄደው ከተቀጠሩ በኋላ ከተቀጠሩበት ቤት ወተው ይጠፉ እና በግላቸው የተለያዩ ስራዎችን ሲያገኙ ይሰራሉ ይባላል ጠፍተው ከወጡ በኋላ ሂወት ምን ይመስላል? እንደሚባለው እውነት ነው?
የ ዛሬ እንግዳችን ማርታ አብርሃም ትባላለች 11 አመት በኳታር ቆይታለች።
ማርታ የመጣችው ከ ኤርትራ ሲሆን ኳታር ከመጣች በኋላም ከተቀጠረችበት ቤት 5 ወር ብቻ ሰርታ የጠፋች ሲሆን ከኤርትራ ስትመጣ እንደጠበቀችው እንዳልሆነ የገጠማትን እና ያሳለፈችውን የሂወት ታሪክ ታጫውተናለች።

ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
   / @comedianeshetu  

🌐 Our other profiles:
▶ Facebook -   / comedianeshe  
▶Telegram - https://t.me/donkeytube_official
▶ Tiktok -   / comedian_eshetumelese  

⏩Other Related video
◼9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድድር    • 9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድድር @Donkey Tube...  
◼40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደረገ ትንቅንቅ    • 40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደረገ ትንቅንቅ @comed...  
◼500,000 ብር ይሸለሙ!    • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @comedianeshetu #a...  

#qatar #immigrants #workers #ethiopian #eritrean #disappearances #life #challenges #job #loss #migrant #experiences #hidden #side #humanity #rights #issues
ልጇ ከሞተች እኔ አለቀለኝ...ዋና ባልችልም ላወጣት ገባሁ! #qatar #disappearances #ethiopian #Eritrean #unemployment

~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
   • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!!...  
~-~~-~~~-~~-~

Комментарии

Информация по комментариям в разработке