#አዲስ

Описание к видео #አዲስ

አዝናኝ ዝግጅቶች፤ ሳምንታዊ መረጃዎች አሳታፊና በየሳምንቱ ዳጎስ ያለ ሽልማት የሚያስገኙ ውድድሮች እና ጨዋታዎች፤ ከሳምንቱ እንግዶቻችን ጋር በቀጥታ ስልክ ጥያቄዎቻችሁን እና አድናቆታችሁን የምታደርሱበት ልዩ ዝግጅት!
ዛውያ መዝናኛ
ዘወትር እሁድ ከ8፡00 ሰአት ጀምሮ በቀጥታ ስርጭት

ዛውያ መዝናኛ ከእሁድ ህዳር 26/2014 ዓ.ል ጀምሮ
በዛውያ ቲቪ ይጠብቁን
***
ምርትና አገርልግሎታችሁን በዚህ ሚልዮኖች በቀጥታ በሚሳተፉበት የመዝናኛ ዝግጅት ማስተዋወቅ ለምትፈልጉ
በስልክ ቁጥር 0972484848/ 0118787575 ላይ ይደውሉልን!

ለማህበረሰብ ጠቃሚ አበርክቶ ያሰባችሁና ቢተዋወቁ ይጠቅማሉ ብላችሁ የምታስቧቸው ማህበረሰባዊ ዝግጅቶች ያሏችሁም ዝግጅታችን ያስተናግዳችኋል::

በፕሮግራሞቻችን ላይ ያላችሁን አስተያየት በአጭር የፅሁፍ መልዕክት 9592 ላይ ያድርሱን!
ዛውያ ቲቪ
ተግባራዊ ዳዕዋ!

Комментарии

Информация по комментариям в разработке