#51 2016ን መለስ ብለን ስናየው

Описание к видео #51 2016ን መለስ ብለን ስናየው

በዚህ ሳምንት የቪንቴጅ ፖዳስት 51ኛው ክፍል 2016 ላይ ትልልቅ መነጋገሪያ የነበሩ ጉዳዮችን አንስተን ተጨዋውተናል። ስላደመጥናቸው አልበሞች፣ መፅሀፍች፣ በዚህ ዓመት ስለተለዩን ታዋቂ ግለሰቦች አውግተናል። እንዲሁም ከህፃን ሄቨን እና ሌሎችም ጾታዊ ጥቃቶችና የማህበራዊ ሚዲያ ተቃውሞዎች፣ በቅርቡ አየር መንገድ ላይ ስለተፈጠረው ግርግር፣ የኦሎምፒክ ኮሚቴና የፌደሬሽኑ ጉዳይና ሌሎችም ጉዳዮች ላይ አውርተናል። ስለምታደምጡን እናመሰግናለን።

Комментарии

Информация по комментариям в разработке