Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ |ወደ ኤፈሶን ሰዎች | ክፍል 1| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

  • Asfaw Bekele Official
  • 2022-05-11
  • 30240
የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ |ወደ ኤፈሶን ሰዎች | ክፍል 1| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)
  • ok logo

Скачать የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ |ወደ ኤፈሶን ሰዎች | ክፍል 1| አስፋው በቀለ (ፓ/ር) бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ |ወደ ኤፈሶን ሰዎች | ክፍል 1| አስፋው በቀለ (ፓ/ር) или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ |ወደ ኤፈሶን ሰዎች | ክፍል 1| አስፋው በቀለ (ፓ/ር) бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ |ወደ ኤፈሶን ሰዎች | ክፍል 1| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

የመልእክቱ ጸሀፊ እራሱ ጳውሎስ መሆኑ መልእክቱ ይገልጻል 1፣1 እና 3፣1 ይህ መልእክት ኤፌሶንን ጨምሮ ወደ ሌሎች ከተሞች እንዲደርስ የተጻፈ ዘዋሪ ደብዳቤ ሳይሆን አይቀርም 1፣1፣15 6፣21-23 ፤

ጳውሎስ የቆላስያስን መጽሀፍ በጻፈበት ጊዜ በ60 አመተ ምህረት ግድም በሮም እስር ቤት እያለ ይህንን ደብዳቤ ጽፎታል፤ 3፣1 እና 4፣1 6፤20

የኤፌሶን ከተማ በትንሹ እስያ በዛሬዋ ቱርክ ምእራፍ ክፍል ከሚገኙት ከተሞች እጅግ የታወቀች ከተማ ነበረች። ከተማዋ ወደ ኤዥያን ባህር በሚፈሰው የካይስተር ወንዝ ላይ አንድ ወደብ ነበራት ታላላቅ የንግድ መንገዶች አቋርጠው በሚያልፉበት ቦታ ላይ የተመሰረተች ስለሆነች የንግድ ማእከል ለመሆን በቅታለች።

ግሪኮች አርጤምስ ሮማውያን ዲያና የሚሏት ጣአኦት አምላክ ቤተመቅደስ በዚችው ከተማ ይገኝ ነበር። ጳውሎስ በኤፌሶን ሶስት አመት ያህል ተቀምጦ የወንጌል ስርጭት ማእከል አድርጓት ነበር ሐዋርያት 19፤10
በዚያን ጊዜ የነበረችው ቤተክርስቲያን በአንድ ወቅት አድጋ ተስፋፍታ ነበር በኋላ ግን በራእይ 2፤1-7 ያለው ማስጠንቀቂያ ተሰጣት
የመልእክቱ ይዘት እንደ ሌሎቹ የጳውሎስ መልእክቶቸ የስህተት ትምህርት ወይንም ነቀፌታን በተመለከተ የሚያወሳው ነገር የለም። መልእክቱን ሲጽፍ የአንባቢዎችን አድማስ በማስፋት የእግዚአብሔርን የዘላለም እቅድና የጸጋውን ጥልቀት ይበልጥ እንዲረዱና እግዚአብሔር ለቤተክርስቲያን ያለውን ታላቅ ግብ እንዲያደንቁና በዛ ውስጥ መኖር እንዲችሉ ነው ሲሆን ቅዱሳን በክርስቶስ ያላቸውን ህብረትና ማንነት እንዲያውቁና እርስ በእርስም እንደ አካል አንድነትን በመጠበቅ እንዴት መገንባትና ማደግ እንዳለባቸው ለማስተማር ነው።

መጽሀፉን ሁለት መክፈል እንችላለን
፩ኛ ከምእራፍ 1-3 ከክርስቶስ ጋር ስላለን ህብረት
፪ኛ ከምእራፍ 4-6 የክርስቶስ አካል ስለሆነች ቤተክርስቲያን ስለሚኖረን አንድነት

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ |ወደ ኤፈሶን ሰዎች | ክፍል 2| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)
    የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ |ወደ ኤፈሶን ሰዎች | ክፍል 2| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)
    Трансляция закончилась 3 года назад
  • የኤፌሶን መልዕክት ጥናት #1 ___በወንድም ሀብታሙ አዲሱ
    የኤፌሶን መልዕክት ጥናት #1 ___በወንድም ሀብታሙ አዲሱ
    1 год назад
  • #ethiopia ኤርትራ በአፋር ውጊያ ጀመረች፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ መግለጫ ሰጡ | ሱዳን በኢትዮጵያ ድሮን ተመታች
    #ethiopia ኤርትራ በአፋር ውጊያ ጀመረች፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ መግለጫ ሰጡ | ሱዳን በኢትዮጵያ ድሮን ተመታች
    43 минуты назад
  • የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ |ወደ ገላትያ ሰዎች  | ክፍል 2| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)
    የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ |ወደ ገላትያ ሰዎች | ክፍል 2| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)
    Трансляция закончилась 3 года назад
  • የ 70 ሱባኤ ጅማሬ እና ፍጻሜ
    የ 70 ሱባኤ ጅማሬ እና ፍጻሜ
    6 месяцев назад
  • ሰበር ሰበር - ለሊቱን ኢራንን ያስደነገጠ ዜና ቱርክ ዱባይ ሳዑዲ አሜሪካ እስራኤል
    ሰበር ሰበር - ለሊቱን ኢራንን ያስደነገጠ ዜና ቱርክ ዱባይ ሳዑዲ አሜሪካ እስራኤል
    5 часов назад
  • የእግዚአብሔር መንግስት ክፍል 2 / kingdom of God  part 1
    የእግዚአብሔር መንግስት ክፍል 2 / kingdom of God part 1
    Трансляция закончилась 2 недели назад
  • ሮሚ ዝርያ እና ፓስተር ሶፊ ይቅርታ ተጠያየቁ! ፈለገ አትናቴዎስ, ፓስተር ሶፊ
    ሮሚ ዝርያ እና ፓስተር ሶፊ ይቅርታ ተጠያየቁ! ፈለገ አትናቴዎስ, ፓስተር ሶፊ
    9 месяцев назад
  • ዳሰሳ፡- ኤፌሶን  Ephesians
    ዳሰሳ፡- ኤፌሶን Ephesians
    3 года назад
  • ቴዎ-ፋኒ  (የመለኮት መገለጥ)   #2016/2023 #Ethiopia# #protestant #Preaching #wengel tube
    ቴዎ-ፋኒ (የመለኮት መገለጥ) #2016/2023 #Ethiopia# #protestant #Preaching #wengel tube
    2 года назад
  • የሰይጣን ማስመሰል
    የሰይጣን ማስመሰል
    Трансляция закончилась 2 месяца назад
  • የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ  |  1ኛ ጢሞቴዎስ |  ክፍል 1 introduction |  አስፋው በቀለ (ፓ/ር)
    የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | 1ኛ ጢሞቴዎስ | ክፍል 1 introduction | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)
    Трансляция закончилась 3 года назад
  • እግዚአብሔርን መፈለግ || አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ|PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024
    እግዚአብሔርን መፈለግ || አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ|PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024
    1 год назад
  • የኤፌሶን መልዕክት ክፍል 1
    የኤፌሶን መልዕክት ክፍል 1
    5 лет назад
  • TABOT ታቦት #Pastor_Tizitaw & #Memhir_Getachew
    TABOT ታቦት #Pastor_Tizitaw & #Memhir_Getachew
    Трансляция закончилась 3 года назад
  • የ4ቱ ቀን ፈተና  # ነብይ ሔኖክ ተሾመ  #2025/2017#Preaching #Ethiopia# protestant #wengel tube ወንጌል ቲዩብ
    የ4ቱ ቀን ፈተና # ነብይ ሔኖክ ተሾመ #2025/2017#Preaching #Ethiopia# protestant #wengel tube ወንጌል ቲዩብ
    6 месяцев назад
  • ወደ ሮሜ ሰዎች ሙሉ ክፍል | full Rome|Samuel Asres |ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido|September 14,2022
    ወደ ሮሜ ሰዎች ሙሉ ክፍል | full Rome|Samuel Asres |ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido|September 14,2022
    3 года назад
  • "የሐዋርያት ሥራ ምእራፍ 1-12 አጠቃላይ እይታ " Brother Abraham Teklemariam 05/12/2019
    6 лет назад
  • የብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ ነህምያ | ትምህርት 1| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)
    የብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ ነህምያ | ትምህርት 1| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)
    Трансляция закончилась 4 года назад
  • "የዕብራውያን መግቢያ" ተከታታይ ትምህርት // በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ | PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024
    1 год назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com