የረፍት ቀን የጾም ቁርሶች !!! ደረቅ ዳቦ ፣ ቂጣ ፍርፍር ፡ ሁሙስ ፡ ስፕሪስ ጭማቂ

Описание к видео የረፍት ቀን የጾም ቁርሶች !!! ደረቅ ዳቦ ፣ ቂጣ ፍርፍር ፡ ሁሙስ ፡ ስፕሪስ ጭማቂ

የረፍት ቀን የጾም ቁርሶች ፡ደረቅ ዳቦ ፣ ቂጣ ፍርፍር ፡ ህሙስ ፡ ስፕሪስ ጭማቂ ።
   • ቆንጆ የማርና የቅቤ ጨጨብሳ - Chechebsa   Mekdi tube
የደረቅ ዳቦ ግብአት
2 ኩ ለሁሉም መስሪያ የሚሆን ዱቄት
2ሻ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር
8የሾ ማንኪያ የወይራ ዘይት
2 ካሮት
ጨው
ቁንዶ በርበሬ ለጣእም እና እንዳስፈላጊነቱ ውሀ

Комментарии

Информация по комментариям в разработке