new Etcare presentation (አዲሱ የኢትኬር ድርጅት ሙሉ ገለፃ)

Описание к видео new Etcare presentation (አዲሱ የኢትኬር ድርጅት ሙሉ ገለፃ)

በትርፍ ጊዜዎ ቢዝነስ እየሰሩ ገቢዎን ማሳደግ ይፈልጋሉ❓❓❓

እንግዲያውስ አዋጭ የሆነ የስራ ዕድል አዘጋጅተንልዎታል።
መሟላት ያለባቸው ነገሮች:-
1. ስምና አድራሻ ፣
2. ስልክ ቁጥር ፣
3. የሚመጡበትን ቀን እና ሰዓት ከስር በሚገኙት ስልክ ቁጥሮች ላይ አና ቴሌግራም ቻናላችን ወስጥ ያስቀምጡ።
እየደወሉ ማስመዝገብ ይችላሉ።

አድራሻዎቻችን:-
📌 አዲስ አበባ - 22 አዲስ ህይወት ሆስፒታል ፊት ለፊት
🎼                -ጦር ሀይሎች  ዘመን ባንክ  ሚገኝበት ህንፃ

📌 ባህርዳር - ፓፒረስ ሲግናል ሞል ፊት ለፊት

📌 አዳማ - 04 ኃይለማርያም ሆስፒታል ከፍ ብሎ 

📌  አንዲሁም ሐዋሳ፣ ሻሸመኔ፣ መቀሌ፣ ጐንደር፣
       ደሴ ፣ ድሬዳዋ፣ ሀረር

📌  ዱባይ፣ ኩዌት፣ ሳውድ አረብያ፣ናይጄሪያ፣                                                

📌 አሜሪካ

👇 👇👇👇👇👇👇👇👇
ሊንኩን ኮመንት መስጫው ላይ ያገኙታል
https://t.me/+2WuujuOAiZkzZjI0
https://t.me/+2WuujuOAiZkzZjI0
https://t.me/+2WuujuOAiZkzZjI0

☎️ 0913586171

ኢቲኪር አስተሳሰቡን ዓለማቀፋዊ ፣ምርቶቹን ኢትዮጵያ በቀል እጸዋቶች በመጠቀም፣የገብያ ስረአቱን ደግሞ ቀጥተኛ ሽያጭ ስርዐት ላይ በመመስረት በጣም አጭር ሊባል በሚቻል ግዜ ውስጥ ከስድስት ሺ በላይ የምርት አስተዋዋቂዎችን በመያዝ በዓለም አቀፍ ደረጃ ጥራታቸውን የጠበቁ የውበት እና የጤና መጠበቂያ ምርቶችን በማምረት ለምርት ተጠቃሚዎቹ በአስተዋዋቂዎቹ በኩል እየሸጠ ለተጠቃሚው ታላቅ ስጦታ እንዲሁም የብዙሃን ጥያቄ የሆነውን የስራ አጥነትን ቁጥር በመቀነስ ብሎም ደግሞ ተጨማሪ የስራ እድል ለሚፈልጉ ደግሞ ምቹ እና ምርጥ አማራጭ በመፍጠር ለሃገራችን ትልቅ በረከት ይዞ መጥቶዋል፡፡
የአንድ ህንጻ መጽናት ከመሰርቱ እዲሉ ኢቲኬር ሲመሰረት በጠንካራ መሰረት መሆኑ ምንም ጥርጥር የለውም ስለሆነም ከአንድ ጠንካራ ማንነት በስተጀርባ ለየት ያለ ስብዕና አስተያይ እና ባለራዕይ መሪ ወሳኝ ሚና እንዳለው አንጠራጠርም፤ለኢቲ ኬር መመሰረት ትልቁን ሚና ከተጫወቱት በዋነኛነት ከሚጠቀሱት ሰዎቸ መካከል የድርጅታችን መስራች ባለቤት እና ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ማቴዎስ መባ የአንበሳውን ድርሻ ይወስዳሉ። በመሆኑም ኢቲ ኬርን ከመመስረታቸው በፊት በብዙዎች ዘንድ የሚታወቀውን ኢትሀርባልን ከ 2009 ዓ/ም ጀምሮ ከዜሮ ወደ ትልቅ ዝና እና ተደራሽነት ያደረሱ ታላቅ ሰው ናቸው።ይህን ተቅዋምን የመምራት የማስተዳደር እና ወደ ትልቅ ደረጃ የማድረስ እንዲሁም በቀጥተኛ ሽያጭ ኢንዱስትሪ ላይ ያላቸው ውጤታማ ልምድ በመያዝ ኢቲ ኬርን በጥሩ መነሻ ጉልበት እዚ ለማድረስ ተችልዋል። አሁን ኢቲ ኬር በአዲስ አበባ ከዋናው ቢሮ በተጨማሪ በጦር ሃይሎች በባህር ዳር በአዳማ ቅርንጫፎችን ከፍቶ በመስራት ላይ ይገኛል። በጣም በአጭር ጊዜ ውስጥ ደግሞ ከሃገር ውጪ ለመክፍት ቅድመ ሁኔታዎች አጠናቆ እንቅስቃሴ ጀምሮዋል።
አሁን ላይ ከውበት እና የጤና መጠበቂያ ምርቶች በተጨማሪ 11 in 1 የሚባል በአንድ ምርት 11 ጥቅሞችን ማግኘት የምንችልበትን ልዩ ምርት ይዞ ለመቅረብ ዝግጅቱን አጠናቅዋል ። ለወደፊቱ ያቀዳቸው የጤና እና አጋዥ ምግቦችን እንዲሁም ለኢኮኖሚው የጀርባ አጥንት የሆነው የቡና ግብይት እቀራረቡን በማሻሻል ያለቀለት ቡና (instant coffee )በዘመናዊ መልክ በማቅረብ ንግዱን በማስፋፋት ኢኮኖሚውን ለማሳደግ ትልቅ ራእይ ሰንቆ በመነሳት ሃገራችንን አንድ እርምጃ ወደፊት ለማስኬድ በመንገድ ላይ ይገኛል።

በመጨረሻም ኢቲኬር ትልቅ ራዕይ እና ግብ አንግቦ የብዙዎችን ህልም እና ራዕይ ለማሳካት በብርቱ ቁርጠኝነት እየሰራ ለወደፊትዋ ኢትዮጲያ ጤነኛ ባለጸጋ እና ደስተኛ ማህበረሰብ በመፍጠር የሰዎችን ህይወት እና አኗኗር ወደተሻለ ደረጃ ከፍ በማድርግ የስኬትን በር እየከፈተ ጨለማ ድህነትን በብርሃኑ ስንፍን ድህነትን በጥበብና በበጎ አካሄድ በማነጽ ብዙ ባለራዕይ ትውልድ በመፍጥር በስኬት ጎዳና በልህቀት ባቡር እንሳፈር እያለ ሁሉንም ይጠራል፡፡
ከ ኢትኬር ጋር ኣብሮ ለመስራት፦09-13-58-61-71 ይደውሉ።

ቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
ሊንኩን ኮመንት መስጫው ላይ ያገኙታል
https://t.me/+2WuujuOAiZkzZjI0

Комментарии

Информация по комментариям в разработке