እግዚአብሔር ገናና - ዘማሪ ሰናይት እንግዳ | Singer Senait Engida | OFFICIAL LYRIC VIDEO (2014 \ 2022)

Описание к видео እግዚአብሔር ገናና - ዘማሪ ሰናይት እንግዳ | Singer Senait Engida | OFFICIAL LYRIC VIDEO (2014 \ 2022)

Hassette's Cassette Presents
እግዚአብሔር ገናና - ዘማሪ ሰናይት እንግዳ | Singer Senait Engida | OFFICIAL LYRIC VIDEO (2014 \ 2022)

Lyrics
ውጊያው የማነው? ጌታዬ እግዚአብሔር ያንተው ነው
ሰልፉ የማነው? ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ያንተው ነው
እኔ ግን በፊትህ ቆሜ በምስጋና ብዬ ዘምራለሁ ኢየሱስ ገናና
አሜን እግዚአብሔር ገናና

Verse 1
ጎልያድ በመሳሪያው በሀይሉ ተኩራርቶ
ህዝብህን ሊያጠፋ በትዕቢት ተነስቶ
ትንሽ ብላቴና እረኛ ላክና
ዘረረው በወንጭፍ እሰይ ጉልበት ሆንከውና

ውጊያው የማነው? ጌታዬ እግዚአብሔር ያንተው ነው
ሰልፉ የማነው? ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ያንተው ነው
እኔ ግን በፊትህ ቆሜ በምስጋና ብዬ ዘምራለሁ ኢየሱስ ገናና
አሜን እግዚአብሔር ገናና

Verse 2
መርደኪዮስ ሊሰቀል እጃጅ ተዘጋጀ
ማህተም ታተመ አዋጅም ታወጀ
የንጉሱን እንቅልፍ ጌታ ወሰደና
መርደኪዮስ ተሾመ መሞቱ ቀረና

ውጊያው የማነው? ጌታዬ እግዚአብሔር ያንተው ነው
ሰልፉ የማነው? ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ያንተው ነው
እኔ ግን በፊትህ ቆሜ በምስጋና ብዬ ዘምራለሁ ኢየሱስ ገናና
አሜን እግዚአብሔር ገናና

Verse 3
የኢዮሳፍጥ አምላክ እግዚአብሔር ተዋጊ
የሰራዊት ጌታ ሁሌም ድል አድራጊ
የህዝብህን ጠላት ጭፍጭፍ አረክና
ምርኮን በዘበዙ አሜን ቆመው በምስጋና

ውጊያው የማነው? ጌታዬ እግዚአብሔር ያንተው ነው
ሰልፉ የማነው? ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ያንተው ነው
እኔ ግን በፊትህ ቆሜ በምስጋና ብዬ ዘምራለሁ ኢየሱስ ገናና
አሜን እግዚአብሔር ገናና

Verse 4
ብትሞክር መርከቤን ልትገለባብጥ
ወጅብ ሞገድ ብታስነሳ ልቤም አይደነግጥ
የንፋሱ ጌታ ኢየሱስ ከእኔ ጋራ ነው
ዲያቢሎስ ስራህ መፍረሱ የማይቀር እውነት ነው

ውጊያው የማነው? ጌታዬ እግዚአብሔር ያንተው ነው
ሰልፉ የማነው? ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ያንተው ነው
እኔ ግን በፊትህ ቆሜ በምስጋና ብዬ ዘምራለሁ ኢየሱስ ገናና
አሜን እግዚአብሔር ገናና

Комментарии

Информация по комментариям в разработке