ሳንዱች ዲያይ ለአሥር ለእራትም ይሆናል የዶሮ ሳንዱች

Описание к видео ሳንዱች ዲያይ ለአሥር ለእራትም ይሆናል የዶሮ ሳንዱች

ዱቄት ሦስት ኩባያ
ዘይት አንድ ሲኔ
እርሾ አንድ የሾርባ ማንኪያ
ጨው ግማሽ የሻይ ማንኪያ
ስካር አንድ የሾርባ ማንኪያ
ኒዶ አራት የሾርባ ማንኪያ
ውኃ አንድ ኩባያ

ዶሮ ግማሽ ኪሎ
ክዝብራ ፓውደር ግማሽ የሻይ ማንኪያ
ጨው
ቆንዶ በርበሬ እሩብ የሻይ ማንኪያ
እሩብ የሻይ ማንኪያ የተደለዘ በርበሬ
ልብ ዛር (አረቤክ ሚክስ እስፓይሲ ግማሽ የሻይ ማንኪያ
ከሙን ግማሽ የሻይ ማንኪያ
ዘይት ግማሽ የቡና ሲኔ
ሽንኩርት አንድ እራስ
ነጭ ሽንኩርት አንድ የሾርባ ማንኪያ
እርጎ አንድ ኩባያ




ሳንዱሽች ግባሃት
ማኖይዝ
ቴማቴም ፍሬሽ
ሠላጣ

Ingredients
Yeast 1 table Spoon
Flour 3 cup
Soger 1 table spoon
Salt 1 /2 tea spoon
Nido powder 4 table spoon
Water 1 cup
Oil 1/4 cup
Egg 1pcs

Filling
Chicken 1/2kg
Vinegar 1 table spoon
Oil 4 table spoon
Blake pepper 1/3 spoon
Cumin powder 1/2 tea spoon
Coriander powder 1/2 tea spoon
Paprika 1/2 tea spoon
Arabic mixed spices 1/2 tea spoon
Garlic 1 table Spoons Chopped
Onion 3 table Spoons Chopped
Ginger 1 tea spoon
Yogurt 1 cup

Filling
Lettuce
Tomato fresh
Mayonnaise 1/ 2 cup

❤️

Комментарии

Информация по комментариям в разработке