Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть ሀገራዊ ትንቢት – ጦርነት እንዳይሆን ፀልዩ – ነብይ ቢንያም ማቴዎስ

  • Prophet Binyam Mathewos
  • 2025-09-26
  • 1782
ሀገራዊ ትንቢት – ጦርነት እንዳይሆን ፀልዩ – ነብይ ቢንያም ማቴዎስ
  • ok logo

Скачать ሀገራዊ ትንቢት – ጦርነት እንዳይሆን ፀልዩ – ነብይ ቢንያም ማቴዎስ бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно ሀገራዊ ትንቢት – ጦርነት እንዳይሆን ፀልዩ – ነብይ ቢንያም ማቴዎስ или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку ሀገራዊ ትንቢት – ጦርነት እንዳይሆን ፀልዩ – ነብይ ቢንያም ማቴዎስ бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео ሀገራዊ ትንቢት – ጦርነት እንዳይሆን ፀልዩ – ነብይ ቢንያም ማቴዎስ

ሀገራዊ ትንቢት

ከሌላ መንግስት ጋር የሚደረግ ጦርነት አያለሁ። ከጎረቤት ሀገር ጋር ማለት ነው።

የተለያዩ ዝግጅቶች ተደርገዋል ነገር ግን ሰዎች ባሰቡበት መንገድ አይሆንም።

*በተለይ በኢትዮጵያ በአፋር በኩል ከፍተኛ የሆነ እልቂት ሲሆን አያለሁ። በአፋር ብቻ ሳይሆን በእዛኛውም ሀገር በኩል በከተሞች ውስጥ ከፍተኛ የሆነ እልቂት ሲሆን አያለሁ። ከተዋጊ ወታደሮች ጉዳት እና ሞት አልፎ ወደ ከተሞች ገብቶ ብዙ ሰዎች ሲገደሉ ሲሞቱ ፣ ከተሞች ባዶ ሲሆኑ ፣ ሰዎች ልብሳቸውን ይዘው ለመውጣት የሞከሩባቸውን በየመንገዱ እና ሜዳው የተበተኑ ብዙ ፌስታል እና ላስቲኮችን በራዕይ አይቻለሁ።

ከፍተኛ የሆነ የሰዎች እና የከተማ ውድመት አይቻለሁ። ህፃናት፣ ሴቶች፣ ወንዶቸ፣ ወጣቶች አስክሬናቸው በየመንገዱ ወድቆ እልቂት ሲሆን በራዕይ አይቻለሁ።

ጦርነቱ በሁለቱም ተዋጊ ሀገራት ውስጥ ነው ጉዳት የሚያደርሰው። ሰዎች ከተማ ለቀው የሚሰደዱት በሁለቱም ሀገራት ነው።

በእዛኛው ሀገር ከፍተኛ ዝግጅት ተደርጓል። ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ነገር ግን በአላማ እና በሀሳብ ከሌላኛው ሀገር ጋር የሚተባበሩ፣ ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር በተለያየ መንገድ የተኳረፉ፣ ያቄሙ አካላትን ሰብስቦ ያኛው ሀገር በደምብ ጊዜ ወስዶ መክሯል ተዘጋጅቷል።

ለዚህ ጦርነት የኢትዮጵያ መንግስት ከፍተኛ የሆነ ወታደራዊ ዝግጅት ሲያደርግ አያለሁ። የኢትዮጵያ መንግስት ይህን ሲያዘጋጅ ጦርነት ብቸኛው አማራጭ ነው ብሎ አምኖ አይደለም ነገር ግን ዋና አላማው ማስፈራራት እና ጉልበት ማሳየት ነው። በዚህም ያኛው ተዋጊ መንግስት እንዲፈራ እና bend እንዲያደርግ እና ወደ ሚፈልገው ቦታ እንዲመጣ ነው። ያኛው መንግስት ግን ነገሩን እንዲህ አይደለም የሚያየው ነገር ግን ወታደራዊ እርምጃ ብቸኛው መፍትሄ ብሎ ነው።

ለብዙዎች እንዲደርስ LIKE በማድረግ እንዲሁም ለወዳጆቻችሁና ቤተሰቦቻችሁ SHARE በማድረግ አገልግሎታችንን ይደግፉ።

🔔 አሁኑኑ YouTube ላይ ገብተው SUBSCRIBE ያድርጉ እና የNOTIFICATION/የማሳወቂያ ደወሉን ይጫኑ!
ተባረኩ!

📲 በተጨማሪ በሌሎች ማህበራዊ ገጾቻችን እኛን ማግኘት ይችላሉ
Telegram: @ProphetBinyamMathewos
YouTube: @ProphetBinyamMathewos

ለማንኛውም ጥያቄዎች ወይም የምክር አገልግሎት ለማግኘት ፣ እኛን ያነጋግሩን፦

📞 +251987667454
📲 Telegram: @prophetbinyammathewosinfo
📧 Email: binyammathewosministries@gmail.com

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • ደም: ከእግዚአብሔር በላይ ስለራስ አስባለው ማለት ትዕቢት ነው | ከፍል 9 – ነብይ ቢንያም ማቴዋስ
    ደም: ከእግዚአብሔር በላይ ስለራስ አስባለው ማለት ትዕቢት ነው | ከፍል 9 – ነብይ ቢንያም ማቴዋስ
    2 недели назад
  • የእነዶ/ር ስዩም የማያዳግም ምላሽ!|
    የእነዶ/ር ስዩም የማያዳግም ምላሽ!|"መሪዎቹ ሕዝብን ዋሽተዋል!"|እየመጣ ያለው የቤ/ክ መሰንጠቅ አደጋ!
    2 недели назад
  • 28 February 2026
    28 February 2026
    9 часов назад
  • ዶ/ር ስዩም አንቶኒዮስ ያልተጠበቀ ምላሽ ሰጡ “ መሠረተ ክርስቶስ ግብረሰዶምን ትቀበላለች አላልንም ፣ መታገዳችን ክብር ነው “ Dr seyume Antonios
    ዶ/ር ስዩም አንቶኒዮስ ያልተጠበቀ ምላሽ ሰጡ “ መሠረተ ክርስቶስ ግብረሰዶምን ትቀበላለች አላልንም ፣ መታገዳችን ክብር ነው “ Dr seyume Antonios
    3 недели назад
  • የትንቢት ፕሮፌሰሩ ድንቅ ትንታኔ | ነቢይ አባስ ሃምዛ
    የትንቢት ፕሮፌሰሩ ድንቅ ትንታኔ | ነቢይ አባስ ሃምዛ
    4 недели назад
  • ደም: ሰው ሊድን የሚችለው እራሱን እግዚአብሔር ላይ ሲጥል ብቻ ነው | ከፍል 10 – ነብይ ቢንያም ማቴዋስ
    ደም: ሰው ሊድን የሚችለው እራሱን እግዚአብሔር ላይ ሲጥል ብቻ ነው | ከፍል 10 – ነብይ ቢንያም ማቴዋስ
    2 недели назад
  • 🔴Betty Wolde #3 Best Amharic Gospel ቤቴልሄም ወልዴ ቁ3 ምርጥ ዝማሬዎች🔴
    🔴Betty Wolde #3 Best Amharic Gospel ቤቴልሄም ወልዴ ቁ3 ምርጥ ዝማሬዎች🔴
    11 месяцев назад
  • በደንብ ስሙኝ መልዕክት አለኝ| የኢትዮጵያ ባለስልጣናት እና ኢትዮጵያዊያን| ነብይ ተመስገን አዲሎ| @Prayer-media7
    በደንብ ስሙኝ መልዕክት አለኝ| የኢትዮጵያ ባለስልጣናት እና ኢትዮጵያዊያን| ነብይ ተመስገን አዲሎ| @Prayer-media7
    2 недели назад
  • ንጉሱ ሊመጣ ነው || Pastor Asfaw Bekele || Amazing Preaching 2018/2026
    ንጉሱ ሊመጣ ነው || Pastor Asfaw Bekele || Amazing Preaching 2018/2026
    2 недели назад
  • ማርያም አታማልድም ኢየሱስ ያድናል ሌላ ተረት አልሰብክም !#eaglepodcast  #goldenvoice #berhantube አባ ተዋህዶ with
    ማርያም አታማልድም ኢየሱስ ያድናል ሌላ ተረት አልሰብክም !#eaglepodcast #goldenvoice #berhantube አባ ተዋህዶ with
    9 дней назад
  • የ2018 ትንቢታዊ መልዕክት - ነብይ ቢንያም ማቴዎስ
    የ2018 ትንቢታዊ መልዕክት - ነብይ ቢንያም ማቴዎስ
    5 месяцев назад
  • አለም አቀፍ ትንቢት -  ክፍል 3 - ነብይ ቢንያም ማቴዎስ
    አለም አቀፍ ትንቢት - ክፍል 3 - ነብይ ቢንያም ማቴዎስ
    4 месяца назад
  • ደም: እግዚአብሔር ስንት በኩር ነው ያለው? | ከፍል 7 – ነብይ ቢንያም ማቴዋስ
    ደም: እግዚአብሔር ስንት በኩር ነው ያለው? | ከፍል 7 – ነብይ ቢንያም ማቴዋስ
    3 недели назад
  • የተመረጡ የማለዳ መዝሙሮች | non stop ethiopian worship songs
    የተመረጡ የማለዳ መዝሙሮች | non stop ethiopian worship songs
    1 день назад
  • የቀድሞው ሙስሊም የዛሬው ተሃምረኛ  ነቢይ  | ነቢይ ዳንኤል አደም
    የቀድሞው ሙስሊም የዛሬው ተሃምረኛ ነቢይ | ነቢይ ዳንኤል አደም
    2 недели назад
  • አንድ የአለማችን ታዋቂ አገልጋይ በቅርቡ አውሬው ሊገለጥ ነውና ተዘጋጁ አለ።
    አንድ የአለማችን ታዋቂ አገልጋይ በቅርቡ አውሬው ሊገለጥ ነውና ተዘጋጁ አለ።
    Трансляция закончилась 3 недели назад
  • ያልተጠበቀ ትንቢት ለኢትዮጵያ || ለኢትዮጵያውያን የዜግነት ይከፈላል || #ፓስተር _ወንድሙ_ሞላ @Melkitegna_media #habesha #ethiopian
    ያልተጠበቀ ትንቢት ለኢትዮጵያ || ለኢትዮጵያውያን የዜግነት ይከፈላል || #ፓስተር _ወንድሙ_ሞላ @Melkitegna_media #habesha #ethiopian
    3 недели назад
  • Pastor Tesfaye Gabiso full album
    Pastor Tesfaye Gabiso full album
    6 лет назад
  • ድንጋጤ ይሆናል | ለጠቅላይ ሚኒስተር መልዕክት አለኝ | ነብይ አንተነህ በዛብህ | @Prayer-media7
    ድንጋጤ ይሆናል | ለጠቅላይ ሚኒስተር መልዕክት አለኝ | ነብይ አንተነህ በዛብህ | @Prayer-media7
    4 недели назад
  • 10 ቤተሰብ በአንድ ቀን ወደ ኦርቶዶክስ
    10 ቤተሰብ በአንድ ቀን ወደ ኦርቶዶክስ
    1 день назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com