ልጄን ጽዮን ማርያም ይዣት ሄጄ እንድበረታ እጸልይ ነበር!!

Описание к видео ልጄን ጽዮን ማርያም ይዣት ሄጄ እንድበረታ እጸልይ ነበር!!

#ethiobestrealestate የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ
https://storm-visage-37a.notion.site/...

ልጄ ናፈቀኝ አዲስ ሾው በድጋሜ እነሆ 🎉🎉🎉
ልጆችም ውላጆቻችሁን ፤ውላጆችም ልጆቻችሁን አጠገባችሁ እያሉ በሙሉ አቅማችሁ እና በፍቅር ተንከባከቡአቸው ምክንያቱም እየፈለጉ እድሉ የሌላቸው ብዙ ናቸውና እያልን ይህንን በአይነቱ አዲስ የሆነ ሾው እነሆ እንላችኋለን!!!

የዛሬ የልጄ ናፈቀኝ እንግዳችን መሰረት ትባላለች ልጇን የወለደችው ኢትዮጵያ ሲሆን ልጇ በ 8 ወር እያለች ለመለያየት ግድ ሆነባት ከልጇ ጋር አንድም የልደት ሻማ አብርተው አያቁም!
ዛሬ በዶንኪ ትዩብ ከ 6 አመት በኋላ ልጇን በዶንኪ ትዩብ ልጇን ጥርት ባለ ካሜራ እና ድምጽ በቀጥታ እየተያዩ የሆድ የሆዳቸውን ይጫወታሉ ! እናት ከ 6 አመት በኋላ ልጇን ስታይ ምን ይሰማት ይሆን? ይህንን ልብ የሚነካ ቪዲዮ አብረን እንመልከት!


Join us on this emotional journey as we witness the incredible reunion between Meseret and her daughter after 6 long years apart. After giving birth in Ethiopia and facing the heartbreaking separation when her daughter was just 8 months old.

In this touching video, we capture the joyous moment live on Donkey Tube, featuring clear visuals and sound as they play together, sharing laughter and love. Watch as a mother's heart fills with joy, and experience the powerful bond that time and distance cannot diminish.

Don't miss this unforgettable reunion—let's celebrate love, resilience, and the unbreakable connections between a mother and her child.

👉 *Like, Share, and Subscribe for more heartwarming stories!*

ልጄ ናፈቀኝ 1
   • ከልጄ ጋር እንደዚህ አውርተን አናውቅም! #motherslov...  
ልጄ ናፈቀኝ 2
   • 7 ዓመት ሙሉ ልብሷን አቅፌ ነው የምተኛው! አውሮፕላን በወ...  

Комментарии

Информация по комментариям в разработке