ስለ ስኬትና ጠንክሮ ስለመስራት የተጻፉ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች/Bible verses about success and hard work

Описание к видео ስለ ስኬትና ጠንክሮ ስለመስራት የተጻፉ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች/Bible verses about success and hard work

ይህ ቪዲዮ የተዘጋጀው በምናደርገው ነገር ሁሉ ጠንክሮ መሥራት እንደሚያስፈልግ ለማስገንዘብና ለቤተሰባችን የሚያስፈልጉ ነገሮችን ለማሟላት ጠንክሮ የመስራት አስፈላጊነት ከመጽሐፍ ቅዱስ እይታ አንጻር ለማስቀመጥ ነው፡፡ ለወደፊት መስራት ለምናቅደው ነገር ሁሉ ግብ በማስቀመጥ መስራት እና ጊዜአችንን በአግባቡ መጠቀም ጠቃሚ ነው። ጠንክሮ መሥራት የሚለው አስተሳሰብ አዲስ ባይሆንም ክርስትያኖች ጠንክሮ መስራ እንዳለባቸው ግንዛቤ ለመፍጠር ነው። በአብዛኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ውስጥ ጉልህ በሆነ መልኩ ተብራርቷል፣ እኛም በዚህ ዝግጅታችን ወንድሞቻችንንና እህቶቻችንን ለማበረታታት ከመጽሐ ፍ ቅዱስ ውስጥ ስለ ስኬትና ጠንክሮ መስራት አስፈላጊነት የሚያብራሩ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችን ዝርዝር አዘጋጅተናል። እስከ ፕሮግራማችን ፍጻሜ ድረስ አብሮነታችሁ እንዳይለየን እየጠየቅን እነኚህንም የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች በማስተዋል እንድትሰሙንና እንድታነቡ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

Комментарии

Информация по комментариям в разработке