ከመጽሐፍ ቅዱስ የተወሰዱና ምስጋና ስላለው ኃይል የተጠቀሱ ጥቅሶች፡፡

Описание к видео ከመጽሐፍ ቅዱስ የተወሰዱና ምስጋና ስላለው ኃይል የተጠቀሱ ጥቅሶች፡፡

ይህ ቪዲዮ ከመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በተወሰዱ ስለምስጋና የሚያወሩ ትቅሶች ላይ መሰረት ያረገ ሲሆን አብዛኛውን ከመዝሙረ ዳዊት የመጽሐፍ ክፍል የተወሰዱ ናቸው፡፡ ታዳሚዎቻችንም ይህን ቪዲዮ ሲከታተሉ በሁሉ ነገር እግዝአብሄርን ማመስገን ያለውን ጥቅምና በህይወታቸው የሚያመጣውን ለውጥ ለማየት እንዲያስችላቸው የተዘጋጀ ነው፡፡ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ አመስጋኝ እንድንሆን ይርዳን፡፡

Комментарии

Информация по комментариям в разработке