🔴ሊስትሮዋ ዘማሪት ጽጌማርያም 🧨በአዲስ ዝማሬ መጣች "ገብርኤል ድረስ"🧨የባህርዳሯ ታታሪ ባለ ሊስትሮ ባለ ክራር ባለ በገና💡 Zemarit Tsige Maryam

Описание к видео 🔴ሊስትሮዋ ዘማሪት ጽጌማርያም 🧨በአዲስ ዝማሬ መጣች "ገብርኤል ድረስ"🧨የባህርዳሯ ታታሪ ባለ ሊስትሮ ባለ ክራር ባለ በገና💡 Zemarit Tsige Maryam

🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴
እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሳል፡፡ በሊስትሮ ሥራ ለዘመናት እናቷን፣ እህቶቿንና ወንድሞቿን እያስተዳደረች በክራር በበገና ደግሞ ፈጣሪዋን ታመሰግነዋለች።የሊስትሮ ቦታዋ ክራር ይሰቀልባታል፤ዝማሬ ይዘመርበታል። ወዲህ የሰዎችን ጫማ እየሰፋች እያሳመረችም ወዲህ ለፈጣሪዋ በባህርዳር ጎዳና ክራሯን ስትደረድር ትደመጣለች። ተመስገን ተመስገን እያለችው ትውላለች። ዘማሪት ጽጌማርያም ባየ በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ እግዚአብሔርን ማመስገን እንደሚገባ ማሳያ ናት።በሊስትሮ ቦታ ያልተወሰነው አገልግልቷ አሁን ደግሞ በራማ ቲዩብ ስፖንሰርነት ሙሉ ገቢው ለእርሷ መበርቻ እንዲውል አዲስ ዝማሬ ይዛ ቀርባለች።
''አለብኝ ውለታ ገብርኤል አባቴ
ፈጥነህ ሳትዘገይ ስትደርስ ከቤቴ
አልሻም ምስክር ስለ ምልጃህ ሥራ
እኔ ጋር ብዙ አለ ስለ አንተ የሚወራ'' እያለች የራማውን ልዑል ቅዱስ ገብርኤልን ታመሰግነዋለች።

ገብርኤል ድረስ
ዘማሪት ጽጌ ማርያም ባየ

ግጥም፡ መጋቤ ምስጢር ብሩክ አሳመረ
ዜማ፡ ዘማሪ ኢንጂነር ታዴዎስ አውግቸው

ድምጽ ቀረጻ እና ማስተሪንግ
ዘጎላ ዲጂታል ስቱዲዮ
ዘማሪ ዲያቆን ዘላለም ታከለ

ክራር: አንተነህ ተክለማርያም
መሰንቆ: አሮን በረከት
ዋሽንት:ዮናስ አስራት

ካሜራ: በረከት
ዘማሪ እንጂነር ታዴዎስ አውግቸው

ኤዲቲንግና ግራፊክስ
ዲያቆን መዝሙር ኤርሚያስ
Mezmur Production
0917009925

አዘጋጅ: ራማ ቲዩብ
          0928311773
Rama Production©2015
#mezmur #mezmurorthodox #ramatube
Contact us via telegram --@rama1621/0928311773
_____________/Connect With Me On Social Media\____________
► Telegram:➜@rama23
► Tiktok:➜@tadewos7
► Facebook:➜  / rama-tube-ll.  .
► Instagram:➜@tadewosawugchew
=========================================
Zemarit Tsige Maryam Baye songs are uploaded here with the singer’s full consent and all songs are produced by Rama Tube. © ‪@tadewos23‬ has all exclusive rights for all materials in this video. All materials in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this content are strictly prohibited.
All rights reserved to ‪@tadewos23‬
Copyright ©2023: ‪@tadewos23‬

Комментарии

Информация по комментариям в разработке