Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть "የበጉ ሐዋርያት" የሐዋርያት ሥራ መጽሀፍ ምዕራፍ 1-:-12-26 ክፍል አራት በፓስተር እሸቱ አርጋው pastor eshetu argaw

  • Pastor Eshetu argaw official page
  • 2020-10-04
  • 778
"የበጉ ሐዋርያት" የሐዋርያት ሥራ መጽሀፍ ምዕራፍ 1-:-12-26 ክፍል አራት በፓስተር እሸቱ አርጋው pastor eshetu argaw
  • ok logo

Скачать "የበጉ ሐዋርያት" የሐዋርያት ሥራ መጽሀፍ ምዕራፍ 1-:-12-26 ክፍል አራት በፓስተር እሸቱ አርጋው pastor eshetu argaw бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно "የበጉ ሐዋርያት" የሐዋርያት ሥራ መጽሀፍ ምዕራፍ 1-:-12-26 ክፍል አራት በፓስተር እሸቱ አርጋው pastor eshetu argaw или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку "የበጉ ሐዋርያት" የሐዋርያት ሥራ መጽሀፍ ምዕራፍ 1-:-12-26 ክፍል አራት በፓስተር እሸቱ አርጋው pastor eshetu argaw бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео "የበጉ ሐዋርያት" የሐዋርያት ሥራ መጽሀፍ ምዕራፍ 1-:-12-26 ክፍል አራት በፓስተር እሸቱ አርጋው pastor eshetu argaw

ይህ የሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት በ2011 ዓ.ም በአዲሱ ሰው ዓለምአቀፍ ቤተክርስቲያን በፓስተር እሸቱ የተሰጠ ነው።


ሐዋርያት 1 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹² ከዚያም ደብረ ዘይት ከተባለው ተራራ ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሱ፤ ይህም ተራራ ከኢየሩሳሌም የሰንበት መንገድ ያህል ይርቅ ነበር።
¹³ ወደ ከተማዪቱም በገቡ ጊዜ ወደሚኖሩበት ሰገነት ወጡ፤ እነዚህም ጴጥሮስ፣ ዮሐንስ፣ ያዕቆብ፣ እንድርያስ፣ ፊልጶስ፣ ቶማስ፣ በርተሎሜዎስ፣ ማቴዎስ፣ የእልፍዮስ ልጅ ያዕቆብ፣ ቀናኢ የተባለው ስምዖንና የያዕቆብ ልጅ ይሁዳ ነበሩ።
¹⁴ እነዚህ ሁሉ ከሴቶቹና ከኢየሱስ እናት ከማርያም ጋር እንዲሁም ከወንድሞቹ ጋር በአንድ ልብ ሆነው ያለ ማቋረጥ ተግተው ይጸልዩ ነበር።
¹⁵ በእነዚያም ቀናት፣ ጴጥሮስ መቶ ሃያ በሚሆኑ ወንድሞች መካከል ቆሞ፣
¹⁶ እንዲህ አለ፤ “ወንድሞች ሆይ፤ ኢየሱስን ለያዙት ሰዎች መሪ ስለ ሆናቸው ስለ ይሁዳ፣ መንፈስ ቅዱስ አስቀድሞ በዳዊት አፍ የተናገረው የመጽሐፉ ቃል መፈጸም ስላለበት፣
¹⁷ እርሱ ከእኛ እንደ አንዱ ተቈጥሮ በዚህ አገልግሎት የመሳተፍ ዕድል አግኝቶ ነበር።”
¹⁸ ይህ ሰው ስለ ክፉ ሥራው በተከፈለው ዋጋ መሬት ገዛ፤ በዚያም በግንባሩ ተደፍቶ ሰውነቱ እመካከሉ ላይ ፈነዳ፤ ሆድ ዕቃውም ተዘረገፈ፤
¹⁹ ይህም በኢየሩሳሌም በሚኖሩት ሁሉ ዘንድ ተሰማ፤ መሬቱም በቋንቋቸው ‘አኬልዳማ’ ተብሎ ተጠራ፤ ትርጓሜውም ‘የደም መሬት’ ማለት ነው።
²⁰ ጴጥሮስም በመቀጠል እንዲህ አለ፤ “በመዝሙር መጽሐፍ፣ ‘መኖሪያው ባዶ ትሁን፤ የሚኖርባትም ሰው አይገኝ’ ደግሞም፣ ‘ሹመቱን ሌላ ሰው ይውሰደው’ ተብሎ ተጽፎአል።
²¹ ስለዚህ ጌታ ኢየሱስ በመካከላችን በገባበትና በወጣበት ጊዜ ሁሉ፣ ከእኛ ጋር ከነበሩት መካከል አንድ ሰው መምረጥ ያስፈልጋል፤
²² ይኸውም፣ ከዮሐንስ ጥምቀት ጀምሮ ኢየሱስ ከእኛ ተለይቶ እስካረገበት ቀን ድረስ የነበረ መሆን አለበት፤ ምክንያቱም ከእነዚህ ሰዎች አንዱ ከእኛ ጋር የትንሣኤው ምስክር እንዲሆን ያስፈልጋል።”
²³ ስለዚህ ኢዮስጦስ የሚሉትን፣ በርስያን የተባለውን ዮሴፍንና ማቲያስን ሁለቱን አቀረቡ፤
²⁴ እንዲህም ብለው ጸለዩ፤ “ጌታ ሆይ፤ አንተ የሰውን ሁሉ ልብ ታውቃለህ፤ ከእነዚህ ከሁለቱ መካከል የመረጥኸውን ሰው አመልክተንና
²⁵ ይሁዳ ወደ ገዛ ራሱ ስፍራ ትቶት በሄደው በዚህ አገልግሎትና በሐዋርያዊነት ቦታ ላይ ሹመው።”
²⁶ ከዚያም ዕጣ ጣሉላቸው፤ ዕጣውም ለማትያስ ወጣ፤ እርሱም ከዐሥራ አንዱ ሐዋርያት ጋር ተቈጠረ።

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • "የመንፈስ ቅዱስ እሳት" የሐዋርያት ሥራ መጽሀፍ ጥናት ክፍል አምስት ምዕራፍ 2:-1-13 በፓስተር እሸቱ አርጋው
    5 лет назад
  • የሐዋርያት ሥራ ጥናት ቀን ሁለት ከምዕራፍ:-1-:-1-5 በፓስተር እሸቱ አርጋው pastor eshetu argaw
    የሐዋርያት ሥራ ጥናት ቀን ሁለት ከምዕራፍ:-1-:-1-5 በፓስተር እሸቱ አርጋው pastor eshetu argaw
    5 лет назад
  • Դուբայի և Իրանի տարբերությունը,կրոնի վտանգները և մշուշոտ ապագան
    Դուբայի և Իրանի տարբերությունը,կրոնի վտանգները և մշուշոտ ապագան
    19 часов назад
  • "በእምነት ጸንታችሁ ተቃወሙት" 1ኛ ጴጥሮስ:-5:9 ክፍል ሠላሳ Pastor Eshetu Argaw
    1 год назад
  • Acts Q and A
    Acts Q and A
    1 месяц назад
  • Сухопутная операция началась! / Рекордная потеря территорий
    Сухопутная операция началась! / Рекордная потеря территорий
    8 часов назад
  • 'መጸለይ እንድትችሉ በመጠን ኑሩ' 1ኛ ጴጥሮስ:-4:7-11 pastor eshetu argaw
    'መጸለይ እንድትችሉ በመጠን ኑሩ' 1ኛ ጴጥሮስ:-4:7-11 pastor eshetu argaw
    1 год назад
  • Что нужно знать об исламе каждому христианину
    Что нужно знать об исламе каждому христианину
    1 месяц назад
  • ⚡️ Массированный залп по военной технике || США понесли тяжёлую утрату
    ⚡️ Массированный залп по военной технике || США понесли тяжёлую утрату
    21 час назад
  • ኔፊሊም እና የእግዚአብሔር ወንዶች ልጆች
    ኔፊሊም እና የእግዚአብሔር ወንዶች ልጆች
    5 лет назад
  • ባለ ስልጣን ሐዋርያት በዚህ ዘመን አሉን? Are there authoritative apostles today? ----- በወንድም ዳዊት ፋሲል
    ባለ ስልጣን ሐዋርያት በዚህ ዘመን አሉን? Are there authoritative apostles today? ----- በወንድም ዳዊት ፋሲል
    5 лет назад
  • የሐዋርያት ሥራ ምዕ. 12 ማብራሪያ|Acts 12
    የሐዋርያት ሥራ ምዕ. 12 ማብራሪያ|Acts 12
    1 год назад
  • 🔴 СРОЧНО ТРАМП: ПОЗДНО ДОГОВАРИВАТЬСЯ! ИРАН БЬЁТ ПО ПОСОЛЬСТВАМ #новости #одиндень
    🔴 СРОЧНО ТРАМП: ПОЗДНО ДОГОВАРИВАТЬСЯ! ИРАН БЬЁТ ПО ПОСОЛЬСТВАМ #новости #одиндень
    8 часов назад
  • Ethiopia :- 12 ቱ ሐዋርያት | እነማን ናቸው ? | 12 tu hawariyat | ሐዋርያ ማለት ምን ማለት ነው ? | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube
    Ethiopia :- 12 ቱ ሐዋርያት | እነማን ናቸው ? | 12 tu hawariyat | ሐዋርያ ማለት ምን ማለት ነው ? | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube
    1 год назад
  • የሐዋርያት ሥራ መግብያ ቀን አንድ ፓስተር እሸቱ አርጋው pastor eshetu argaw
    የሐዋርያት ሥራ መግብያ ቀን አንድ ፓስተር እሸቱ አርጋው pastor eshetu argaw
    5 лет назад
  • Ближний Восток: Время Выбирать Сторону⚖️Украина: Весенняя Военная Кампания⚔️Военные Сводки 3.03.2026
    Ближний Восток: Время Выбирать Сторону⚖️Украина: Весенняя Военная Кампания⚔️Военные Сводки 3.03.2026
    7 часов назад
  • Каков Будет Финал Для России • Скотт Риттер
    Каков Будет Финал Для России • Скотт Риттер
    10 часов назад
  • #የሰይጣን ደካማ ጎን #ይህንን ካወቃችሁ ሰይጣንን ድል ትነሳላችሁ!! || Weakness of the Devil @Ybiblicaldream (Kal El)
    #የሰይጣን ደካማ ጎን #ይህንን ካወቃችሁ ሰይጣንን ድል ትነሳላችሁ!! || Weakness of the Devil @Ybiblicaldream (Kal El)
    1 год назад
  • የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ|የሃዋርያት ስራ | ክፍል 1| አስፋው በቀለ ()ፓ/ር
    የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ|የሃዋርያት ስራ | ክፍል 1| አስፋው በቀለ ()ፓ/ር
    Трансляция закончилась 3 года назад
  • ВАЖНО! ГУДКОВ:
    ВАЖНО! ГУДКОВ: "План уже согласован". Мобилизация в РФ, генералы Кремля, кто прессует Путина, Трамп
    4 часа назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com