የእውቀት እና የክህሎት ሚዛን አስፈላጊ ነው፡፡//ከረዳት ፕሮፌሰር ኢንጅነር ግዛቸው ጋር

Описание к видео የእውቀት እና የክህሎት ሚዛን አስፈላጊ ነው፡፡//ከረዳት ፕሮፌሰር ኢንጅነር ግዛቸው ጋር

በዚህ ውይይት፣ የስርአተ ትምህርት ንድፍ መሰረቶችን እና ስርአተ ትምህርትን ከተማሪዎች የክህሎት እድገት ጋር በብቃት እንዴት ማገናኘት እንደሚቻል የምናይ ይሆናል። በተጨማሪ ብዙ ጊዜ ጠቃሚ ግኝቶች ጥቅም ላይ ሳይውሉ ስለሚቀሩ በዩኒቨርሲቲ ደረጃ የምርምርን አስፈላጊነት እና ወደ ተግባር የመቀየርን አስፈላጊነት እናያለን። በስተመጨረሻ ከምርምር ስራዎች ጋር በተያያዘ እና በትምህርት እና በሰው ሀይል መካከል ያለውን ክፍተትን ከማስተካከል አንጻር ከኢንዱስትሪዎች ምን ሊጠበቅ እንደሚችል የምንወያይ ይሆናል፡፡
በትምህርት፣ በምርምር እና በኢንዱስትሪ ዙሪያ ያላችሁ ባጠቃላይ በየጊዜው ጠቃሚ መረጃ እንዲደርስዎ ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ!
In this insightful discussion, we delve into the foundations of educational curriculum design and explore how to effectively link curriculum to skill development for students. We also highlight the importance of university-level research and the need for its practical application, as too often valuable findings remain unused. Finally, we will discuss what can be expected from industry in relation to research activities and bridging the gap between education and manpower.
Don't forget to subscribe for regular updates on education, research and industry!

Комментарии

Информация по комментариям в разработке