ስደት እና ስኬት!

Описание к видео ስደት እና ስኬት!

"ወደ ሀገር እንድመለስ ያደረገኝ ራዕይ ነው ጥዬ እንዳልሄድ ይዞ ያቆየኝ ቁጭት ነው"
ጥር 26 ቀን 2015 ዓ.ም በወርሃዊው የኢንተርፕረነርስ ማይንድሴት ሴሽን (EMS) “ስደት እና ስኬት” (Migration and Success) በሚል ርዕስ በሸራተን አዲስ በተካሄደው መድረክ ላይ፣ በተወያይነት እንዲሁም በዝግጅቱ ላይ ለታደማችሁ በሙሉ እናመሰግናለን፡፡ በዝግጅቱ እንደረካችሁ፣ እንደተማራችሁ፣ እና እንዳተረፋችሁ እናምናለን፡፡

በዕለቱ መገኘት ላልቻላችሁ ዝግጅቱ በዮቱብ ቻናላችን እነሆ።

Комментарии

Информация по комментариям в разработке