Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть ለውጭ አገር የትምህርት እድል የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጥ ፥ Document authentication

  • Muja Mercury
  • 2025-05-23
  • 4180
ለውጭ አገር የትምህርት እድል የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጥ ፥ Document authentication
  • ok logo

Скачать ለውጭ አገር የትምህርት እድል የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጥ ፥ Document authentication бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно ለውጭ አገር የትምህርት እድል የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጥ ፥ Document authentication или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку ለውጭ አገር የትምህርት እድል የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጥ ፥ Document authentication бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео ለውጭ አገር የትምህርት እድል የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጥ ፥ Document authentication

የ10ኛ እና 12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ለማረጋገጥ ብሌም የስም ስህተት ለማስተካከል በተጨማሪም የጠፋ ሰርተፊኬት በድጋሚ ለማውጣት 👇
   • Spelling Correction ; የትምህርት ማስረጃ ስም ስህተት ...  


ይሄ መረጃ ለሚጠቅማቹህ ✌️

ኦሪጂናል የዲግሪ ትራንስክሪፕት ለመውሰድ እኔ የሄድኩበት ሙሉ ሂደቱ ከታች ያለውን ይመስላል👇

1. አምስት ዓመት ወደ ተማርኩበት ቴክኖ ግቢ ሬጂስትራር በአካል በመቅረብ ኦሪጂናል የዲግሪ ትራንስክሪፕት በግል ለመቀበል እንደምፈልግ ነገርኳቸው።

2. የወጪ መጋራት ክፍያ የፈፀምኩበትን ማረጋገጫ ደብዳቤ እና ኦሪጂናል ቴምፖ ጠየቁኝ።

3. ሁለቱን መረጃዎች ካረጋገጡ በኋላ ወደ ዋናው ግቢ በኦንላይን Approval ላኩልኝ።

4. ዋናው ግቢ ሬጂስትራር በአካል በመቅረብ መረጃ ከተማርኩበት ቴክኖ ግቢ እንደተላከና ኦሪጂናል የዲግሪ ትራንስክሪፕት በግል ለመቀበል እንደምፈልግ ነገርኳቸው።

5. በደቂቃዎች ውስጥ ፕሪንት አድርገው ጨረሱልኝ✌️

( እኔ በሄድከበት አጋጣሚ የዩንቨርሲቲው ፕሬዝዳንት በስብሰባ ምክንያት ለቀናት ስላልነበሩ የሚፈርም ሃላፊ ስላጣሁ ለሳምንት ብስተጓጎልም መሰል መጥፎ ገጥመኞች ካልገጠማቹህ ከቴክኖ ግቢ ወደ ዋናው ግቢ ለመሄድ ከሚወስደው ጊዜ በስተቀር አጠቃላይ ሂደቱ የደቂቃዎች ስራ ነው ማለት ይቻላል)

መረጃዬን ለመውሰድ ያወጣሁት ቀጥተኛ ወጪ 👇

1. ለStudent copy 200ብር
2. ለOriginal transcript 600ብር
3. ለDocument authentication 240ብር

#ጥቆማ

📌 ይህን መረጃ ለመውሰድ ወደ ዩንቨርሲቲው በአካል መቅረብ ካልቻላቹህ ለምትፈልጉት የቅርብ ሰው ህጋዊ ውክልና በመስጠት ማስጨረስ ትችላላቹህ።

📌 ትራንስክሪፕት ፕሪንት ከማስደረጋቹህ በፊት Grade report ላይ ያለውን Date of Birth አስተካክሉ።(ፕሪንት ከተደረገ በኋላም ማስተካከል ይቻላል ግን ሌላ ቀለል ያለ መንከራተት አለው)

📌 የትምህርት መረጃዎቻችሁን ስትቀበሉ በጊዜው ባይጠቅማችሁም authenticate ብታስደርጉት መልካም ነው።

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей [email protected]