አለምን ይወቁ EP 28: Seychelles│ሲሼልስ

Описание к видео አለምን ይወቁ EP 28: Seychelles│ሲሼልስ

በዛሬው 28ኛው ኤፒሶዳችን፣ በዜጎች የነፍስ ወከፍ ገቢ የአፍሪካ ሀብታም የሆነቺው ምስራቅ አፍሪካዊቷ የደሴት ሀገር፣ ዜጎቿን ቪዛ ሳያስፈልጋቸው ወይም ቪዛ በኤርፖርት በማግኘት ወደ 156 የአለም ሀገሮች እንዲጓዙ የሚያስችል ጠንካራ ፓስፖርት ያላት፣ በእጅግ አስደማሚ የተፈጥሮ ውበትዋ ከመላው አለም የተፈጥሮ ወዳጆች መዳረሻ የሆነቺው፣ ሁሉም ዜጎች እስከ ሁለተኛ ደረጃ መማርን ግዴታ ያደረገች እና አፍሪካ ውስጥ ከፍተኛ የትምህርት እና የኢንተርኔት ተደራሽነት ያላት ውቧ ሲሼልስን እንቃኛለን።

......
In today's 28th episode, we explore Seychelles, the East African island nation with the highest per capita income in Africa. Its strong passport allows citizens to travel to 156 countries visa-free or with visa on arrival. Seychelles also leads Africa in education and internet access.
...............
Footage credit goes to:
‪@JaySunshine877‬
‪@tideone97‬


Follow us on TikTok:
  / marakiplanet  


For collaboration and business inquiries:
[email protected]
https://t.me/Mihret_Ab_14

Support Maraki Planet:
https://www.buymeacoffee.com/mihretab

Комментарии

Информация по комментариям в разработке