Gigi - Gela (Lyrics) | Ethiopian Music

Описание к видео Gigi - Gela (Lyrics) | Ethiopian Music

❤️ Be a family of 7clouds ET:    / 7cloudset  

🎵 Stream "One Ethiopia" Album Here: https://open.spotify.com/album/0gzhzX...
...

🎤 Gigi Gela Lyrics:

ተው ሽሸኝ አልሸሽም
ተው ሽሸኝ አልሸሽም
እንዲያ ስንባባል አለብኝ ጭልምልም ጭልምልም
ተው ሽሸኝ አልሸሽም
ተው ሽሸኝ አልሸሽም
እንዲያ ስንባባል አለብኝ ጭልምልም
ጭልምልም ጭልምልም
አንተ አገርህ ወዲያ
አንተ አገርህ ወዲያ ከወንዙ ባሻገር
የኔ አገር ከወዲህ ወንዙን ሳንሻገር
ታድያ ምን አለበት ያም አገር ይሄም አገር
እስቲ ስሞትልህ ስቀበር አንተ ልጅ የዛሬን ከኔ እደር
ገላ ገላ ገላ ገላ ገላ
እርቦኝ አንተን ካላየሁ አልበላ
ሀገሩን አላውቀው መንደሩን
ወጣው ፍለጋ ሸጋውን
ገላ ገላ ገላ ገላ ገላ
እርቦኝ አንተን ካላየሁ አልበላ
ሀገሩን አላውቀው መንደሩን
ወጣው ፍለጋ ሸጋውን
ግርማው እንደ ታቦት ከሩቅ የሚያስፈራ
ምነው ሳየው ውዬ ሲነጋ ባየው
እሱ አምላክ አይደለም እኔ አልሰግድለትም
ብቻ እግሩን ልሳመው አይሂድብኝ የትም
ዝንጥፍ ዝንጥፍ ያለ የበቆሎ ዛላ
ሰውነቱ እሸት ነው ተጠብሶ ሚበላ
እሽት እሽት ነው ሳይወጣ ከፍኝ
ቃም ቃም አረኩት እኔስ ምኔ ሞኝ
ገላ ገላ ገላ ገላ ገላ
እርቦኝ አንተን ካላየሁ አልበላ
ሀገሩን አላውቀው መንደሩን
ወጣው ፍለጋ ሸጋውን
ገላ ገላ ገላ ገላ ገላ
እርቦኝ አንተን ካላየሁ አልበላ
ሀገሩን አላውቀው መንደሩን
ወጣው ፍለጋ ሸጋውን
ተው ሽሸኝ አልሸሽም
ተው ሽሸኝ አልሸሽም
እንዲያ ስንባባል አለብኝ ጭልምልም ጭልምልም
ተው ሽሸኝ አልሸሽም
ተው ሽሸኝ አልሸሽም
እንዲያ ስንባባል አለብኝ ጭልምልም
ጭልምልም ጭልምልም
አንተ አገርህ ወዲያ
አንተ አገርህ ወዲያ ከወንዙ ባሻገር
የኔ አገር ከወዲህ ወንዙን ሳንሻገር
ታድያ ምን አለበት ያም አገር ይሄም አገር
እስቲ ስሞትልህ ስቀበር አንተ ልጅ የዛሬን ከኔ እደር
ገላ ገላ ገላ ገላ ገላ
እርቦኝ አንተን ካላየሁ አልበላ
ሀገሩን አላውቀው መንደሩን
ወጣው ፍለጋ ሸጋውን
ገላ ገላ ገላ ገላ ገላ
እርቦኝ አንተን ካላየሁ አልበላ
ሀገሩን አላውቀው መንደሩን
ወጣው ፍለጋ ሸጋውን
ወጋ ወጋ አረገኝ አንጀቴን ልቤን
ምነው ታመኛለህ ስጠኝ ጤናውን
ካፍህ ከሚፈሰው ከማር ከወለላ
ይሻለዋል ቀምሶ ይሄ የፍቅር ገላ
ገላ ሰውነቱ እንደናቴ ጡት
ያኔ በልጅነት እንደጠባሁት
ወተት ወተት አለ የኔም ሰውነቴ
አይን አይኑን እያየሁ ወይ መንከራተቴ
ገላ ገላ ገላ ገላ ገላ
እርቦኝ አንተን ካላየሁ አልበላ
ሀገሩን አላውቀው መንደሩን
ወጣው ፍለጋ ሸጋውን
ገላ ገላ ገላ ገላ ገላ
እርቦኝ አንተን ካላየሁ አልበላ
ሀገሩን አላውቀው መንደሩን
ወጣው ፍለጋ ሸጋውን
ገላ ገላ ገላ ገላ ገላ
እርቦኝ አንተን ካላየሁ አልበላ
ሀገሩን አላውቀው መንደሩን
ወጣው ፍለጋ ሸጋውን
ገላ ገላ ገላ ገላ ገላ
እርቦኝ አንተን ካላየሁ አልበላ
ሀገሩን አላውቀው መንደሩን
ወጣው ፍለጋ ሸጋውን
ገላ ገላ ገላ ገላ ገላ
እርቦኝ አንተን ካላየሁ አልበላ
ሀገሩን አላውቀው መንደሩን
ወጣው ፍለጋ ሸጋውን
...

#Gigi #Gela #EthiopianMusic

Комментарии

Информация по комментариям в разработке