Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть How to Use Blue light Filter App | አይናችንን እንዴት ከብሉ ላይት ጉዳት እንጠብቃለን |EMM App

  • ሲጳራ(sipara) Tube
  • 2020-08-20
  • 874
How to Use Blue light Filter App | አይናችንን እንዴት ከብሉ ላይት ጉዳት እንጠብቃለን |EMM App
EMM Appemm appGuiding TechHow to Use Blue light Filter Appአይናችንን እንዴት ከብሉ ላይት ጉዳት እንጠብቃለንHow to Use Blue light Filter App | አይናችንን እንዴት ከብሉ ላይት ጉዳት እንጠብቃለንblue light filterlight filter apphow to download blue light filter appInstall blue light filter in any SmartphoneTech With YoniDR HABESHA INFOYeneta Tube የኔታ ቲዩብEthiopian BeautyEyoha MediaBilal TubeEBCMiko MikeeMiki show ሚኪሾውBekulu TubeYonatan Ye Dengel LejAbel BirhanuNess Tube
  • ok logo

Скачать How to Use Blue light Filter App | አይናችንን እንዴት ከብሉ ላይት ጉዳት እንጠብቃለን |EMM App бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно How to Use Blue light Filter App | አይናችንን እንዴት ከብሉ ላይት ጉዳት እንጠብቃለን |EMM App или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку How to Use Blue light Filter App | አይናችንን እንዴት ከብሉ ላይት ጉዳት እንጠብቃለን |EMM App бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео How to Use Blue light Filter App | አይናችንን እንዴት ከብሉ ላይት ጉዳት እንጠብቃለን |EMM App

How to Use Blue light Filter App | አይናችንን እንዴት ከብሉ ላይት ጉዳት እንጠብቃለን |EMM App

ከመኝታ በፊት ከስልክዎ ጋር ረጅም ሰዓትን ማሳለፍ የሚያስከትለው ግዳቶች!
1.⤵ አይኖን ይጎዳል: የስማርት ስልኮች ስክሪን (blue light) ናቸው፡፡ blue light ማለት የተለያዩ የብርሃን ቀለሞች ጥርቅም ሲሆን አይኖቻችን ውስጥ ሬቲና(retina) and Macular degeneration የሚባሉ የአይኖቻችንን ክፍል ይጎዱታል ይሄ ማለት የማየት አቅማችን ይቀንሳል ከፊት ለፊታችን ያለውን ማየት አንችልም ማለት ነው ፡፡ በቀላሉ የ blue light ን ጉዳት ለማወቅ በየቀኑ ወደ ፀሃይ አተኩሮ ከማየት ጋር እኩል ነው ይሉታል እንደ ሳይንቲስቶቹ ጥናት ስለዚህም ስማርት ስልኮች ፤ ታብሌቶች ፤ ላፕቶፖች blue light ስላላቸው በተለይ ከመኝታ በፊት ለረጅም ሰዓታትን መጠቀሞን ይተዉ፡፡
2.⤵ የእንቅልፍ ማጣት: ቅድም በመጀመሪያው ላይ እንደገለፅነው ስልኮቻችን blue light አላቸው ብለናል ይሄው blue light በሰውነታችን ያለውን melatonin production የሚባለውን ሆርሞን ያዛባል melatonin productionየተስተካከለ እንቅልፍ እንዲኖረን የሚያደርግ ነው ፤ ስለዚህ በቂ እንቅልፍ ማግኘት አንችችም ማለት ነው ይሄ ደግሞ ለብዙ የጤና ችግር ይዳርገናልለምሳሌ፡- ለልብ በሽታ ፤ ለማስታውስ ችግር ፤ ለጭንቀት ፤ ክብደት መቀነስና የቆዳ ማርጀትን ያመጣል፡፡
3.⤵ ከፍተኛ የካንሰር ተጋላጭነት: በምሽት የስልኮቻችንን መጠቀም ስናበዛ ለእንቅልፍ ችግር እንዳረጋለን ይሄ ደግሞ ለካንሰር ተጋላጭ ያደርገናል በተለይ ለጡት ካንሰር በወንድ መራቢያ አካል (prostate cancer) ካንሰር ያጋልጣል melatonin የሚባለው ሆርሞን ስራውን ይዛባል፡፡ በነገራችን ላይ melatonin ካንሰርን ለመዋጋት የሚረዳ ተፈጥሮ የሰጠችን ሆረሞን ነው፡፡ ይሄ ተጎዳ ማለት የሚጣውን አስቡት፡፡ከላይ የተጠቀሱት ችግሮች የሚፈጠሩት በብዛት በመኝታ ሰዓታችን ስልኮችቻን ፤ ታብሌት ወይም ኮምፒተራችን ስንጠቀም ነው፡፡
➡ጉዳቶቹ ለመከላከል ከሚጠቅሙን አፖች የአለማችን ቁጥር አንድ አፕ እነሆ ያዉርዱት በሞባይልዎ ሆነ በልጆችዎ ሞባይል መጫንዎ አይርሱ! አይንዎ ይጠብቁ!

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Darker
1. https://play.google.com/store/apps/de...

2.👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Easy Eyes
https://play.google.com/store/apps/de...

3.👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Blue light Filter
https://play.google.com/store/apps/de...

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей [email protected]