አፄ ሚኒሊክ ኢትዮጵያን ከመበተን ያዳኑበት አስገራሚው ታሪክ ተረክ ሚዛን salon terek

Описание к видео አፄ ሚኒሊክ ኢትዮጵያን ከመበተን ያዳኑበት አስገራሚው ታሪክ ተረክ ሚዛን salon terek

አፄ ሚኒሊክ ኢትዮጵያን ከመበተን ያዳኑበት አስገራሚው ታሪክ

ውድ የሳሎን ቲውብ ቤተሰቦች እንደምን ሰነበታችሁ?! እኛም ትኩረታችንን በ19ኛው መጨረሻና በ20ኛው ክፍለ ዘመን የመጀመሪያዎቹ ዓመታት በቆየው የስልጣን ቆይታቸው ዘመን ተሻጋሪ አሻራ ጥለው ባለፉት ንጉስ ላይ ትኩረት አድርገን እንቆያለን። በቆይታችንም ንጉሱ ከአድዋ ድል በኋላ አልጋ በያዙበት የመጨረሻዎቹ የስልጣን ጊዜያቸው የገጠሟቸውን ፈተናዎች እናነሳለን። በተለይም የያኔው ሁኔታ እንደአሁኑ ሁሉ ሀገራችን በጠላቶች እና በውስጥ ጉዳያችን ጣልቃ ሊገቡ በሚፈልጉ የውጭ ሀይሎች የተከበበችበት በመሆኑ የዛሬውን መሰናዷችን ትኩረት ልናረገው ወደናል።

Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment

#EthiopianHistory #Ethiopia
facebook   / salontubeent  

Комментарии

Информация по комментариям в разработке