ፕሮፌሰሩ || ደራሲ አዶኒስ (የአና ማስታወሻ መጽሐፍ ተርጓሚ)

Описание к видео ፕሮፌሰሩ || ደራሲ አዶኒስ (የአና ማስታወሻ መጽሐፍ ተርጓሚ)

በሃገር ውስጥና በአለም አቀፍ ደረጃ ተሰሚነት እያገኘ የመጣው ፕሮፌሰር አንድ ምሽት ከመጠን በላይ በመጠጣቱ ምክንያት ከልጆቹ እናት ውጪ ጎዳና ላይ ካገኛት ሴት ጋር በአጋጣሚ ካደረ በኋላ በምሽቱ ምን ምን እንዳደረገ ለማረጋገጥ አብራው ያደረችውን ሴት በጥያቄ ሲያጣደፋት የሚያሳይ ታሪክ ነው፡፡

Комментарии

Информация по комментариям в разработке