50 ሎሚ ለ50 ሰው ጌጥ ነው ለአንድ ሰው ሸክም ነው! #50

Описание к видео 50 ሎሚ ለ50 ሰው ጌጥ ነው ለአንድ ሰው ሸክም ነው! #50

የተከበራችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የእንረዳዳ ቲዩብ ወዳጆች እንደምን ከረማችሁ ?
ይኽ ከላይ የሚታዩት የወጌሻ 4ኛ ዙር ተማሪዎች በጎፋ አከባቢ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖቻችን ከአገር ውስጥና ውጭ ከምንኖረው ኢትዮጵያን የተሰበሰበዉን እርዳታ በተወካዮቻችን አማካኝነት ሲያስረክቡ የሚያሳይ ቪድዮ ስለሆነ በመመልከት አቅማችሁ የፈቀደውን እርዳታ እንድታደርጉላቸውና እንረዳዳ ቲዩብን Subscribe,like & Share በማድረግ እንድታበረታቱን በአክብሮት እንጠይቃለን።

Комментарии

Информация по комментариям в разработке