መንዙማ 21_አርሒቡ ነቢ ያ ኸይረል አናም_ዛሂዱ የመንዙማ እና ሐድራ ጋለሪ_Menzuma 21_Arhibu Nebi Ya Kheyrel Anam_Hadra

Описание к видео መንዙማ 21_አርሒቡ ነቢ ያ ኸይረል አናም_ዛሂዱ የመንዙማ እና ሐድራ ጋለሪ_Menzuma 21_Arhibu Nebi Ya Kheyrel Anam_Hadra

መንዙማ 21
አርሒቡ ነቢ ያ ኸይረል አናም
መንዙማ ለኢትዮጲያዊያን ልንጠብቀው የሚገባን ትልቅ ኪነ ጥበባዊ ሀብት እና ቅርሳችን ነው፡፡ ይህንን ቅርስ ከመጠበቅ እና ለመጭው ትውልድም እንደወረደ ለማስቀጠል ይህን የማጠራቀሚያ ቻናል ከፍተናል፡፡ በቻናላችን በተለያዩ ሀሪማዎች የተቀረጹ ልብ የሚነኩ ቆየት ያሉ እና አዳዲስ መንዙማ አና ሐድራዎችን ይዘንላችሁ እንቀርባለን፡፡ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ትከታተሉን ዘንድ ግብዣችን ነው፡፡
ዛሂዱ የመንዙማ እና ሐድራዎች ጋለሪ
   / @zahidumenzuma  
   / @zahidumenzuma  

Комментарии

Информация по комментариям в разработке